Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የከምባታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት 784 ካ/ሜ ያለውን ቤትና ይዞታ በግልጽ ሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 10, 2025) በድጋሚ የወጣ የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍባለሙብ እነ ብርቱኳን አሼቦ (5) ሰዎች እና በፍ/ባለዕዳ እነ ተኮላ አበበ (2) ስዎች መካከል ስላለው የውርስ ሀብት ክፍፍል የአፈፃፀም ጉዳይ
Continue Reading የከምባታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት 784 ካ/ሜ ያለውን ቤትና ይዞታ በግልጽ ሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
በአዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2017 በጀት አመት የሪኖቬሽን፤ አዳዲስ ስራዎችን እና የጥገና ስራዎችን ደረጃ ስድስት እና በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur (Jun 09, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2017 በጀት አመት የሪኖቬሽን፤አዳዲስ ስራዎችን እና የጥገና ስራዎችን ደረጃ ስድስት እና በላይ የሆኑ ተጫራቾችን
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 09, 2025) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች፣ ተሽከርካሪ እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 46/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 09, 2025) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 14-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ