Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+3 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Reporter(Jan 18, 2026) Invitation to National Competitive Bid For the procurement of different goods and services Nib International Bank would like to invite interested and eligible bidders for the procurements
Nib International Bank Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurements of Different Goods & Services
Addis Zemen(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባስመክፈሳቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመስከተዉን በዋስትና የተያዘ ቤት
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት የተለያዩ የደንብ አልባሳት፣ የተለያዩ የቧንቧ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የተለያዩ ማሽኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መስያ ቁጥር- ESLSE/P&T/REQ/2026/02255 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሚ/አ/ከ/አስ/ር ስር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚውል ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 24, 2026) ለ3ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሚ/አ/ከ/አስ/ር ስር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚውል
Afar National Regional State Tourism Bureau Invite Construction of Afar Cultural Museum in Harar
Addis Zemen(Feb 24, 2026) INVITATION FOR BID To: All contractors of category listed in table below with renewed Trade license
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 ሰሚት ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 ሰሚት
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ሂሩት ቀለመወርቅ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ባንቻየሁ ይርታው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በጎፋ ዞን የሣውላ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም የፋብሪካ ውጤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በጎፋ ዞን የሣውላ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም
አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት 3/ሶስት/ የተለያዩ ቢሮዎች ያሉት ሲሆን የ3ቱንም ቢሮዎች የጥበቃ ሥራ በአስቀጣሪ ድርጅቶች /ኤጀንሲዎች/ አማካኝነት ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በትምህርት፣ በጤና፣ በወጣት ልማት ዘርፍና በችግረኛ
Ethiopian Investment Commission: Procurement Of Tyre, Battery & Wheel Rim
Government(Feb 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a7cd2424-111c-489d-9a7e-b3d44b88edcb/open Reference
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴአትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት CCTV ካሜራ ከነሙሉ ግብአቱ እና ከነገጠማው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 004/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴአትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት CCTV ካሜራ ከነሙሉ