Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Jul 06, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 127 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ቁሳቁሶቹም፣ የመኪና መለዋወጫዎች ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 40/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ ዕቃዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 06, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችና ልዩ ልዩ ዕቃዎ ጨረታ ማስታወቂያ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 60/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፤ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Addis Ababa Water and Sewerage Authority፡ Procurement of Kitchen Materials
Government (Oct 05, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6a776cc3-27b5-4d0e-829d-7a58321f372e/open Lot Information Procurement Reference
Addis Ababa Peace And Security Bureau፡ Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Oct 05, 2026) Please click on this link to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f8d44bab-0d54-41fa-9d18-f26c5e40606d/open Lot Information Procurement Reference
Addis Ababa Water and Sewerage Authority፡ Procurement of Computer Accessories
Government (Oct 05, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0aa73838-4be7-49ee-abc6-e3a06a23aea3/open Lot Information Procurement Reference
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በተለምዶ ቆሬ ተብሎ የሚጠራው ለመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባቸው ግንባታዎች Supply and Fix High Quality and Approved Type of 3mm Thick Self Leveling and Self-smoothing Epoxy በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 04, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተፕራይዝ በተለምዶ ቆሬ ተብሎ የሚጠራው ለመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ባለው በጀት የቢሮ ቦታ ኪራይ ግዥ (Procurement of Rental of Secure Office Space) ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ ECMA/NCB/OB/02/2019 የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ባለው በጀት የቢሮ ቦታ ኪራይ ግዥ
የዲላ ትምህርት ኮሌጅ የተዘጋጁ የደንብ ልብሶችና ጫማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2019 የዲላ ትምህርት ኮሌጅ ሀ/ የተዘጋጁ የደንብ ልብሶችን ማለትም 1. የተዘጋጁ የደንብ
የቢሾፍቱ አጠቃላይ ሆስፒታል የመድኃኒት፣ ሰፕላይ፣ ሪኤጀንት እና ህክምና መሳሪያ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቢሾፍቱ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሆን የተለያዩ ግዥዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የቃሊቲ ቡልቡላ ቅድመ መጀመሪያና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት ላይ የሚውሉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 04, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የቃሊቲ ቡልቡላ ቅድመ መጀመሪያና የመጀመሪያ ደረጃ
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን የሞጆ ቆቃ ኤጀርስ ከተማ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 04, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን የሞጆ ቆቃ ኤጀርስ ከተማ መጠጥ ውሃ እና