Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (May 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/64d0b3c4-b49c-4632-8048-82323cf2216e/open Reference Number: MoR-NCB-NC-0362-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MOR-NCB-NC-07-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

Ministry of Revenue: Lot 07 Procurement Of Different Lateral with Metal Repair Service ( የተለያዩ የላተራል ጥገና አገልግሎት ግዥ) MOR West A/A Branch Office

Government (May 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b8dc975d-8eb7-45a6-bfff-0846d29a450e/open Lot Information Procurement Reference Number: RG-NCB-G-0058-2018-PUR Object of Procurement: ለ3ኛ ጊዜ የወጣ

Republican Guard: ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ጥሬ ቡና ግዥ – Lot-057- 2018

Addis Zemen (May 14, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጸዉን የሰርቨር ኮምፒውተር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የሰርቨር ኮምፒውተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ መቂና በገላን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ መቂና በገላን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Foreign Affairs፡ Procurement of Desktop Computer 11

Government(Jan 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e4ffc071-da84-4dc5-89ad-6213d1d4cd14/open Lot Information Procurement

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ስለመግለጽ የጨረታ ቁጥር DCE /SF/211/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፌደራል ፖሊስ

በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የእድገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የእድገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት

የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ባለ 40 ጫማ ኮንቴነር መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ አቶ ፀጋዬ ያረጋል እና በአፈ/ተከሣሽ ናንቶንግ ኮንስትራክሽን ግሩፕ ኃ/የተ/የግል ማህበር

ግሪን ኢንሼቲቭ ኢትዮጵያ የልማት ድርጅት ከ2025 እ.ኤ.አ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ዓመታት ሂሳቡን የሚመረምርለት የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ግሪን ኢንሼቲቭ ኢትዮጵያ የልማት ድርጅት መንግሥታዊ ያልሆነ እና ለትርፍ ያልተቋቋመ ግብረሰናይ ድርጅት

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግሥት ግዥ አስተዳደር ቡድን እስታንዳርዳቸውን የጠበቁ ችሎት ላይ የሚለበሱ የኘሮቶኮል ሱፍ ልብሶች እና ቆዳ ጫማዎች እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር፡- ሲ/መ/ባ/005/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ፋይናንስ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም  የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጎተራ በሚገኘው ግቢ ውስጥ ያሉትን የተለያየ ብረታ ብረቶችንና ጎተራ (Silo) ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ ኮርፖሬሽናችን ጎተራ በሚገኘው ግቢ ውስጥ ያሉትን የተለያየ ብረታ ብረቶችንና ጎተራ (Silo) ህጋዊ የንግድ ሥራ