Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Jun 10, 2025) ማስታወሻ፡ የመዝግያ እንዲሁም የመክፈቻ ቀናት መቀያየር ሊኖር ስለሚችል ከላይ የተቀመጠውን ፋይል ያውርዱ በተጨማሪም ከታች የተቀመጠውን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ!! Invitation to Bid  በድጋሜ የወጣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ

200 ካሬ ሜትር የሆነ የመኖርያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 10, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ እንዳለ ሳሙኤል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ወጣቴ ዳሼ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ታቦር ክ/ከተማ /ፋራ ቀበሌ

የአብክመ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2017 በጀት ዓመት በእቅድ ተይዞ ሳይገዛ የቀረ የቢሮ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Be’kur (Jun 09, 2025) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2017 በጀት ዓመት በእቅድ ተይዞ ሳይገዛ የቀረ የቢሮ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ የሚቀርብ በግልጽ ጨረታ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፤ የመኪና መለዋወጫ፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች፣ የእጅ ሰዓት፣ መነፅር፣ አሮጌ የመኪና ሞተሮች፣ ተሽከርካሪ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 10, 2025) የግልጽና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ07/10/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች