Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 24, 2026) INVITATION FOR OPEN BID (Re-Bid) Bid Reference No. LIC/AD/008/26 Lion Insurance Company (S.C) invites eligible, qualified and technically competent bidders for the preparation and development of

Lion Insurance Company (S.C) Invites Eligible and Qualified Bidders for the Preparation and Development of a Human Resource Management Manual and a Benefit Package.

Reporter (Jun 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 41/2018 አማራ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

አማራ ባንክ አ.ማ. ኢንደስትሪ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦንላይን የግልፅ ጨረታ ቁጥር AE004/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በኦንላይን

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ሞባይል ቀፎዎች፤ ቴሌቪዥን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በኦንላይን የግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ በኦንላይን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ የጽዳት ማሽነሪዎች፣ የማሸጊያ ፕላስቲክ መጠረዣ ሪንግ ወ.ዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) CN/DE/06/19 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣

በደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ግብዓት እና 45 ቀንና በላይ የሆናቸው የእንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮ ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) ውስን የጨረታ ማስታወቂያ በደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የተለያዩ መጠን ያላቸው ጎማና ከመነዳሪ ግዥ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የተለያዩ መጠን ያላቸው ጎማና ከመነዳሪ ግዥ ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– አሸጨ/0018ኦኩስፋ-2/2019 ዓ.ም በኢትዮጵያ

የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የመንግስት ግዥ አስተዳደር በ2019 በጀት አመት የሚያስፈልገዉን ቋሚ እና አላቂ የትምህርት እቃዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎችን የአንደኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ዘ ዩዝ ፕሪንት (The Youth Print) የ2018 ዓ.ም. እ.አ.አ የአንድ ዓመት ሂሳብ በታወቀ B እና ከዚያ በላይ ደረጃ ባለው ፐብሊክ ኦዲት ድርጅት ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026)  በድጋሚ የወጣ የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡ TYP/002257/19/26 ዘ ዩዝ ፕሪንት (The Youth Print) በኢትዮጵያ

የቤቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ ባለበት ቅስት ሙሉጌታ እና የፍ ባለዕዳ እረጋ ወንድሙ መካከል ስላለው የፍርድ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት ለመንገድ ከፈታ እና መንገድ ጥገና ሥራ ላይ የሚሠማሩ ማሽኖችን ለመከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት

ዘማጃይ ለ2 ዓመት የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ዘማጃይ ለ2 ዓመት የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል። ስለዚህ

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት 2019 ዓ.ም. አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት፣ አላቂ የት/ት እቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል