Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Ethiopian Herald (Apr 28, 2026) Invitation Re-bid National Competitive Bid /NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute/ATI/ IFB Title: Supply and delivery of Modern Beehive

The Agricultural Transformation Institute (ATI) Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of 3,768 Modern Beehives to Various Zones and Woredas in East Wellega and Jimma.

Addis Zemen (Apr 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ በሚከተለው ሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ዕቃዎች

የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ ያገለገሉ የእንጨት እና የብረት ካውንተሮች የተሰባበሩ እና ያገለገሉ የምግብ ቤት እቃዎች እና የተቀዳደዱ ድንኳኖች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 006/ 2018 በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን

በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 28, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Development Bank of Ethiopia Invites GC & BC of Grade 7 & Above for the Procurement of Construction of Fence and Decoration Light and Painting Work for Dire Dawa District

Reporter(Dec 31, 2025) DEVLOPMENT BANK OF ETHIOPIA Invitation for National Competitive Bid Bid Ref. No: DBE/NCB/ W/06/2025/26 Development Bank of

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Medical Equipment for Pathology Department

Government(Dec 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/dd450310-eff7-41bb-85ba-1cc9d04fe4a4/open Reference

ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ መኖሪያ ቤት እና ተሽከርካሪ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 31, 2025) ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የዋስ ስም ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ የሚሸጠው ንብረት

ሲንቄ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 31, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/012/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (216/1992) (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ

የሰንጋ ተራ ነጋዴዎች ህብረት አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የአክሲዮን ማህበሩን ወጭና ገቢ በውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል

Reporter(Dec 31, 2025) በድጋሚ የወጣ የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ የሰንጋ ተራ ነጋዴዎች ህብረት አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የአክሲዮን

Ethiopian Federal Police: Purchase Requisition of Construction Material 80/2018

Government(Dec 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e2ecc128-e20a-4a6a-bf90-2980ad333ddb/open Lot Information Procurement

Ministry of Urban and Infrastructure: የመስተንግዶ የቡና ማንኪያ 04

Government(Dec 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2a92c144-1558-4db4-ad84-4efad8bd3941/open Lot Information Procurement

Artificial Intelligence Institute: Lot 12 Procurement of Rj45 Connector

Government(Dec 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c32a6789-bb64-4e27-947a-be4bf3cc202a/open Lot Information Procurement

Ethiopian Federal Police: Purchase Requisition of የውሀ ፓምፕ ማስጠቅለል 5፡5 K/W 3 F

Government(Dec 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/27b47670-4661-4614-a1e7-4e7306416718/open Lot Information Procurement