Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jul 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አብክመ /ሲቤምአ/ብ/ግ/ጨ/04/2018 ዓ/ም በአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋሙ መገልገያ የሚሆን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ በሎት ወይም በነጠላ

በአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋሙ መገልገያ የሚሆን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ በሎት ወይም በነጠላ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ። ተ.ቁ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ዞን አስተዳደር እንግዳ ማረፊያ የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ለማሰራት በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ዞን አስተዳደር እንግዳ ማረፊያ የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ለማሰራት በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ገብሩ ጅማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/109412 በታህሳስ

የቦታው ስፋት 196 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Wegagen Bank S.C Invites Sealed Bids for the Construction of a Sport Field at Shimelis Habte Primary School.

Reporter (Apr 19, 2026) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING BID REFERENCE No. WB/SCM/015/26 Wegagen Bank S.C invites Sealed Bids

የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. የትምህርት ቤት ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለትምህርት ሥራ አገልግሎት ማከራየት ይፈልጋል

Reporter (Apr 19, 2026) የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. የትምህርት ቤት ሕንፃ ለማከራየት በድጋሚ የወጣ ጨረታ ጨረታ ቁጥር 02/2018 የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ.

Hibret Bank Invites Bids for the Supply and Installation of 300 CCTV Cameras and 150 Network Video Recorders (NVRs).

Reporter (Apr 19, 2026) Invitation to Bid Bid No.HB/028/2026 Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for

Oromia Bank Invites Sealed Bids for the Procurement of Arc Sight Security Orchestration Automation and Response (SOAR) Solution Playbook with Implementation and Professional Video Wall Controller Matrix Implementation.

እናት ባንክ አ.ማ. ቮልስዋገን ID 6 አውቶሞቢል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ እናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን

BGI Ethiopia Plc Invites Eligible Suppliers to Submit Sealed Bids for the Supply of HPE Enterprise Servers for Their Production Cluster Servers Replacement Project.

Reporter (Apr 19, 2026) INVITATION FOR BID (IFB) Supply of HPE Enterprise Servers Production Cluster Servers Replacement Project Ref. No.:

በድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ፍራሽ፣ ቤርጋሞድ የመኪና ጎማና ካለመዳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 19, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/010/18 በድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የአባላት ገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኞችን ማሳተም ይፈልጋል

Reporter (Apr 19, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአባላት ገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ህትመት ጨረታ ጨረታ ቁጥር 005/2018

የማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ የማዕ/ጎን/ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለሚያስገነባው B+G+6 ተጀምሮ ያልተጠናቀቀ የሲቪል እና የኤሌክትሮ ሜካኒካል/ የቢሮ ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል በመያዝ ማስገንባት ይፈልጋል