Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jun 21, 2026) ፀደይ ባንክ/አ.ማ/ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጸደይ ባንክ አ.ማ ለወ/ሮ መሰረት ተሻገር ለሰጠው ብድር በዋስትና ያስያዘውን በደ/ማርቆስ ከተማ በካርታ ቁጥር K/አብ–01007 የተመዘገበ
ፀደይ ባንክ /አ.ማ/ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት ስፋቱ 150 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤትና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 21, 2026) በድጋሚ የመጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን እንዲሁም በሜክሲኮ አካባቢ በሚገኝ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 023 /2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው
አሐዱ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Mana Murtii Ol’aanaa Godina Wallaggaa Bahaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa
Kallacha Oromiyaa (Sep 24, 2026) Beeksisa Caalbaasii Maraa 2ftaa R/Himataan Mana Qopheessaa Magaalaa Naqamtee fi R/ himatamtonni Dhaabbata Ijaarsa Waliigalaa
በድሬዳዋ አስተዳደር ዋሄል 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት የመኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Dire Gazetta (Sep 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በድሬዳዋ አስተዳደር ዋሄል 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዛረው
በአዲስ አበባ ከተማ በለሚኩራ ክፍለ ከተማ የካ አባዶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በለሚኩራ ከፍለ ከተማ የካ
በደ/ኢ/ክ/መንግስት የጎፋ ዞን የላሃ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ እና ፕላን ዩኒት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በላሃ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ስር ለሚገኙ ክላስተሮችና ዩኒቶች አገልግሎት የሚሆን ጽ/መሣሪያ እና የጽዳት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019 በደ/ኢ/ክ/መንግስት የጎፋ ዞን የላሃ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ እና
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የእርሻ ማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች የፐርኪንስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የእርሻ ማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች የፐርኪንስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በጨረታ
የድሬዳዋ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ የተለያዩ ህትመት ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Dire Gazetta (Sep 23, 2026) የ ጨ ረ ታ ማ ስ ታ ወ ቂ ያየጨረታ ቁጥር የድ/ዳ/አስ/ስ/ከ/ቢ/6213/004/2019 ዓ.ም የድሬዳዋ አስተዳደር
በድሬደዋ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ፑል በስሩ ለሚገኘው ለጽዳትና ውበት ለ2019 በጀት አመት ለስራ የሚያገለግሉ የጽዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Dire Gazetta (Sep 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በድሬደዋ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ፑል በስሩ ለሚገኘው ለጽዳትና ውበት ለ2019 በጀት አመት
የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን በ2018/19 በጀት ዓመት ፕሪንተሮች፣ የፎቶኮፒ፣ የፋክስ እና ሌሎች ተመሳሳይ የቢሮ ዕቃዎችን በዋናው ቢሮና ቅ/አገልግሎት መስጫ በመምጣት ሰርቪስ ማድረግና መጠገን ስራ የአገልግሎት ግዢ በአካባቢ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ውል ፈጽሞ ለማሰራት ይፈልጋል
Dire Gazetta (Sep 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የአካባቢ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን በ2018/19 በጀት ዓመት ፕሪንተሮች፣ የፎቶኮፒ፣
የአሙሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው መስርያ ቤቶች የሚያገለግሉ የደንብ ልብስ፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ ፈርኒቸርና ጎማ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ሕጋዊ ተጫራቾችን አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአሙሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው መስርያ ቤቶች የሚያገለግሉ የደንብ ልብስ፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣