Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Feb 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ca1ae9b3-9a24-4a59-afa2-914b4325ed9d/open Reference Number: AASTU-NCB-G-0052-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: AASTU/NCB/G/26/BID/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding
Addis Ababa Science and Technology University: Procurements of Certified Reference Materials
Addis Zemen(Feb 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ዘውዱ ደሳለኝ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ታዬ ደሳለኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/182592
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት የአበባ ማጓጓዣ እና የተለያዩ ግብአቶችን ማጓጓዣ የመኪና ኪራይ/ የአገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ
ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን እያመረተ የሚገኘውን አበባ በሚጭኑ ኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት መኪኖች ከወንጀጣ ባህር ዳር አዲስ አበባ የሚያጓጉዝ ድርጅትን በጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ 14/06/2018 ዓ/ም
በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ጠቅላላ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት የፅዳት ዕቃዎችን ለመግዛትና የህትመት ውጤቶችን ለማሳተም በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፌ/ማ/ቤት ኮሚሽን/ጠ/ሆስፒታል ግዥ/001/2017 ዓ.ም በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ጠቅላላ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት የፅዳት ዕቃዎችን ለመግዛትና የህትመት
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕ/ሪጅን ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕ/ሪጅን ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የተወረሱ የእርሻ ትራክተር እና ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ዙር የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር (01/2017) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 6
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ሳይቶች ለሚያከናውነው የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ስራ የሚውል ተሽከርካሪ/ሰርቪስ የሚሆን አይሱዙ፣ ደብል ጋቢና ፒካፕ እና ኪንካፕ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ሳይቶች ለሚያከናውነው የመንገድ
Hibret Bank Would Like to Invite Interested Vendors to Bid for the Supply of Stamps on a Contractual Basis for a Period of Six(6) Months To one/1/year
Invitation to BidBid No. HB/016/2024 Hibret Bank would like to invite interested vendors to bid for the supply of the
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀድያ ዞን የጎምቦራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በግብርና ቅጥር ጊቢ የአየር ንብረት ለውጥን ያማከለ የመልክዓ ምድርና የኑሮ ማሻሻያ አቅም ፈጠራ ፕሮጀክት (RLLP2) የዳታ ማዕከል (Information Center) ግንባታ የሚገነቡ ህጋዊ ተቋራጮችን አወዳድሮ መስሪያ ቤታችን የስራ ብቃታቸውን አረጋግጦ ከመረጣቸው ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀድያ ዞን የጎምቦራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በግብርና ቅጥር ጊቢ የአየር ንብረት ለውጥን
Federal Democratic Republic of Ethiopia Ministry of Industry (MOI) Invites Bids from Interested Eligible Bidders for the Procurement of IT Equipment, Office Furniture & Floor Carpet, Stationary & Different Office Materials
Invitation for open bid No MoiNCP01/2024 Federal Democratic Republic of Ethiopia Ministry of Industry (MOI) invites bids from interested eligible
ActionAid Ethiopia Would Like to Notify Correction for Bid
Corrigundum In an invitation for bids notice published in the Addis Zemen Newspaper dated 10th of Tikimit 2017 E.C page
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 የሚገኘው የደጃዝማች ኡመር ሰመተር አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 2017 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 9/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 የሚገኘው የደጃዝማች ኡመር ሰመተር አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት