Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 41/2018 አማራ ባንከ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

አማራ ባንከ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 39/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሸከርካሪዎች፣ የሞተርሳይክል እና የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በቀን 24/10/2018 ዓ/ም እና 27/10/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ተሽከርካሪ መኪናዎች፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ምግብ ነክ፣ እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 42/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የተለያዩ የፋብሪካ እና የአክለሪክ ብርድ ልብስ ተረፈ ምርት እና ቁርጥራጭ የግንባታ ግብአቶችን /ብረት እና ቆርቆሮ/ የዘንቢል ከረጢት መስሪያ ግብአቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ዘመን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ

The Baraka Charity Association, Funded by the Islamic Development Bank (IsDB), Invites Sealed Bids for the Construction of a Two-story Vocational Training Center (VTC) in Adama City, Oromia Region.

Reporter (Sep 27, 2026) SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE ETHIOPIA ENHANCING YOUTH OPPORTUNITIES THROUGH THE BARAKA VOCATIONAL TRAINING CENTER IN ADAMA CITY,

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College፡ Procurement of Uniforms

Government (Sep 28, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8779a9a9-2e8a-4020-9e71-1e3ba45a000b/open Lot Information Procurement Reference

Ministry of Culture & Sport፡ Procurement of Electronics Equipment

Government (Sep 28, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/265326df-e805-4864-b5f7-6ddde85825fc/open Lot Information Procurement Reference

ዲኬቲ ኢትዮጵያ (ድንቅ ክስተት ለጤና) ለድርጅቱ የቢሮ አገልግሎት የሚውል አንድ (01) አነስተኛ ኤስ.ዩ.ቪ (Small SUV) ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Sep 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ዲኬቲ ኢትዮጵያ (ድንቅ ክስተት ለጤና) የተባለ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ሲሆን ማህበራዊ ግብይትን

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች ጥገና (ጋራዥ) አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግብፅ ጨረታ ቁጥር 11/2019 1 የተሸከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች ጥገና (ጋራዥ) አገልግሎት ግዥ

ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አክሲዮን ማህበር ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ፊትለፊት ቅዱስ ሚካኤል ግቢ ዉስጥ በሚገኘዉ የአ/ማህበሩ የጥገና ማዕከልና መጋዘን ዉስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ጎማዎች፣ የተቃጠለ ዘይት፣ ብረታ ብረቶች፣ መለዋዎጫ እቃዎችና የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Tesfa Foundation Invites Eligible Bidders For the Supply of School Teaching Aid Materials, Food Items and Other Supplies.

Reporter (Sep 27, 2026) Invitation to Bid For the supply of School Teaching Aid Materials. Food Items and Other Supplies.