Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታቁጥር ግ-12/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ Construction material፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ Plastic
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ Construction Material፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ Plastic Tile፣ ምግብ ነክ እና የእይታ መሣሪያዎችን (መነጽር) በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 121 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ቁሳቁሶቹም፦ 1. አሉሚኒየምና አሉሚኒየም ነክ ቁሳቁሶችና ቶቦላሬዎች
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያሃራጅ ቁጥር ሃ-10/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በኦክሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ፅ/ቤት በ18/06/2018 ዓ.ም እና 21/06/2018 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋጫ፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ምግብ ነክ፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረቶች እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The National ID Program Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Residents’ Registration and Update of Biometric and Demographic Data Across All Regions and City Administrations in Ethiopia
Request for Bids Non-Consulting Services Employer: National ID Program Project: Digital ID for Inclusion and Services Project (P179040) Contract title:
አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ መጋረጃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid መጋረጃ 4.72*2.80=39.648 በካሬ መጋረጃ 4.61*2.80=12.908 በካሬ Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0305-2017-PUR Object of Procurement: መጋረጃ 4.72*2.80=39.648
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Office Maintenances Materials
Invitation for Bid Procurement For Office Maintenances Materials/EDU Lot Information Procurement Reference Number: MOD-NCB-G-0226-2017-PUR Object of Procurement: Procurement For Office
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሴራሚክ ወለል እጥበት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የሴራሚክ ወለል እጥበት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-NC-0288-2017-PUR Object of Procurement: የሴራሚክ ወለል እጥበት ግዥ
በኢፌዲሪ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የሆቴል አገልግሎት ግዥ በአዳማ ከተማ ለ34 ሰው በ19/04/2017 Lot Information Procurement Reference Number: PPS-NCB-C-0049-2017-PUR Object of Procurement:
አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ የሥጋ ዶሮ Groreer መኖ (በኩንታል) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የሥጋ ዶሮ Groreer መኖ (በኩንታል) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0312-2017-PUR Object of Procurement: የሥጋ ዶሮ Groreer
አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ መጋረጃ ባለተደራቢ አሻንጉሊት ያለበት የህፃናት ማቆያ ከነ ሙከሉ አክሰሰር (ወፍራሙ ዘንግ ከነመስቀያዉ) 2.50m × 3m (1) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid መጋረጃ ባለተደራቢ አሻንጉሊት ያለበት የህፃናት ማቆያ ከነ ሙሉ አክሰሰሪ (ወፍራሙ ዘንግ ከነመስቀያዉ) 2.50m × 3m (1) Lot
አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ እሸግ ውሃ 0.5 በቁጥር 3000 ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid እሸግ ውሃ 0.5 በቁጥር 3000 Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0313-2017-PUR Object of Procurement: እሸግ ውሃ 0.5
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Veterinary Medical Supply & Equipment
Invitation for Bid Veterinary Medical Supply & Equipment (Kulufo Campus) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0311-2017-PUR Object of Procurement: Veterinary