Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Jun 08, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለመግዛት ካቀዳቸው የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ውስጥ 1ኛ. ዲሰክቶፕ ኮምፒዩተር በቁጥር 02፣ ላፕቶብ
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር በቁጥር 02፣ ላፕቶፕ በቁጥር 01 እንዲሁም ፍላሽ በቁጥር 15 መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 08, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን፣ የግብርና መገልገያ ገጀራዎችንና ልዩ ልኡ ልዩ ዕቃዎችሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 56/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን በግልጽና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 09, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሽከርካሪዎች የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ወላይታ ልማት ማህበር የቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር ወልማ/002/2026 ወላይታ ልማት ማህበር ማህበሩን ለማጠናከር በመካሄድ ላይ
ወላይታ ልማት ማህበር ለንግድና መኖሪያ አገልግሎቶች ሊውሉ የሚችሉ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ በግልጽ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Youth and Cultural Development Foundation (YCDF) is Seeking Expressions of Interest (EOIs) from Qualified Firms to Develop and Implement an Integrated Open-source Technology Solution (e.g., Odoo, ERPNext) to Unify its Non-profit Operations with its Social Enterprise.
2merkato.com (Aug 10, 2026) EXTERNAL PUBLIC BROADCAST PUBLIC TENDER ANNOUNCEMENT – EXPRESSION OF INTEREST (EOI) About the Company Youth and
ኤጀርሣ 1ኛ ደረጃ መ/አ/የሕ/ማ/ባ/ማኅበር አንድ ልዩ ተንቀሳቃሽ የመኪና ማንሻ ኢን ትሬ ክሬን የመስክ ተሽከርከሪ መኪና በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 09, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ማኅበራችን ኤጀርሣ 1ኛ ደረጃ መ/አ/የሕ/ማ/ባ/ማኅበር አንድ ልዩ ተንቀሳቃሽ የመኪና ማንሻ ኢን
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 09, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየግዥው መለያ ቁጥር 001/2019 በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2019 በጀት
Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Construction Materials
Government (Aug 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b1112c22-2a67-4458-99b4-1f570e9936c5/open Lot Information
Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Construction Materials
Government (Aug 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d4ea1fa7-1663-4fe0-893c-cdbc06aa31aa/open Lot Information
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Furniture
Government (Aug 10, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/77965d92-6c76-42f9-bca4-363e18726149/open Invitation to
Agarfa ATVET, Ministry of Labor and Skills: Procurement of Agricultural Inputs
Government (Aug 10, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/fccff37c-c775-43a9-818b-db9eb0f8643b/open Invitation to
Mizan-Tepi University: Procurement of Food and Beverages
Government (Aug 10, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/894642e0-f02e-443b-ba24-a9ce2df626fc/open Invitation to
ኬር ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲጠቅምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Aug 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኬር ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲጠቅምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ