Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ጨረታ ቁጥር 19/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ poly(ethylene terephthalate) plastic
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 05, 2026) የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ (ለ2ኛ ጊዜ) የጨረታ መለያ ቁጥር: RAC/01/2018 ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ጎርጎርዮስ አደባባይ
ራክሮብ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግል ማህበር የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Dire Gazetta (Jun 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ/ ግዥ/ን/አ/004/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረትአስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2018 ዓ.ም መደበኛ የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ሎት1. የአዳራሽ የትርጉም መሳሪያ እቃዎች
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የአዳራሽ የትርጉም መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Yedebub Nigat (May 30, 2026) የ11ኛ ዙር 2ኛ ጊዜ እና 12ኛ ዙር 1ኛ ጊዜ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግስት ጊዶሌ ከተማ አስተዳደር መሬት አስተዳደር ዩኒት በ2018 በጀት ዓመት ለ11ኛ ዙር
በደ/ኢ/ክ/መንግስት ጊዶሌ ከተማ አስተዳደር መሬት አስተዳደር ዩኒት በ2018 በጀት ዓመት ለመኖሪያ አገልግሎት የሚዉል 13 ቦታዎች እና ለጥምር አገልግሎት 7 ቦታዎች የተዘጋጁ በመደበኛ ሊዝ ጨረታ አወዳድረዉ ማስተላለፍ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በምሥራቅ ጐጃም ዞን የስናን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሚያስገነባው G+1 ህንጻ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ ግንባታ ከተያዘው የካፒታል በጀት ላይ የተቋረጠውን G+1 ህንጻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጐጃም ዞን የስናን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሚያስገነባው G+1 ህንጻ በ2018 በጀት ዓመት
250 ካሬ ሜትር የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Mar 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና በአፈ/ተከሣሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል
የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለዘር የማይዉሉ ሰብሎችና እና የተለያዩ ብጣሪዎችን ለመሸጥ የበቆሎ ዘሮችን ከኢንተርፕራይዙ ባህር ዳር እና እንጅባራ ጣቢያ ወደ ተለያዩ ወረዳዎች ለሚገኙ መሰረታዊ ህብረት ሥራ ማህበራት ድረስ ለማጓጓዘ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ወይም መከራየት እና ለብርሸለቆ የሸድ ግንባታ ለማስገንባት ይፈልጋል
Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለዘር የማይዉሉ ሰብሎችና እና የተለያዩ ብጣሪዎችን ለመሸጥ የበቆሎ ዘሮችን ከኢንተርፕራይዙ
Dambi Dollo University Procurement of Sport Materials
Government (Mar 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b0b8549a-0cda-4e40-89d7-1ad49b797f90/open Invitation to
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት አመት የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት አመት ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2.
375 ካ.ሜ. ቤትና ቦታ ሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 11, 2026) የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ…..እስከዳር አያሌው አፈ/ተከሳሽ.. …እነ አሰለፈች አያሌው መካከል ስላለው አፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ሎት 1. የጽሀፈት መሳሪያ፣
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-አ/አ/ከ/አ/ከ/ጽ/ቤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እቃ/01/0003/2018 ሎት -1 የተለያዩ ባንዲራዎች፣ ብሮሸር፣ ቢል ቦርድ ፣ፖስተር ፣በባነሮች
የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የግብአት አቅርቦትና ስርጭት ገጠር ፋ/የስራ ቡድን ለመስኖ አት/ፍራ/ዉሀ አጠቃቀም ቡድን አገልግሎት የሚውሉ የአቡካዶ እና የማንጎ ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የግብአት አቅርቦትና ስርጭት ገጠር ፋ/የስራ ቡድን ለመስኖ አት/ፍራ/ዉሀ