Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Sep 20, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 210/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (Sep 20, 2026), Fortune (Sep 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ የማስታወቂያ ጥሪ የጨረታ ቁጥር፡ DBOT03426/27 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጪ ለሚገኙ ከ900 በላይ ለሚሆኑ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጪ ለሚገኙ ከ900 በላይ ለሚሆኑ የባንኩ የቀጠና ፅ/ቤቶች እና ቅርንጫፍ ባንኮች የጽዳት፣ የመልዕክተኛ እና ሻይና ቡና ጥቅል አገልግሎት ሰጪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Sep 20, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 004/2018 ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጹትን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ
ገዳ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Fortune (Sep 20, 2026) INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB)PROCUREMENT REFERENCE NUMBER AB/10/2026/27 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the Under listed items. S. N Description
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Different Items.
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቦታው ስፋት 815ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት ሲ/ር ሙኒራ በክሪ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሚስስ ቬሬና በክሪ መካከል ስላለው
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሚዲያ የካሜራ ድሮን እና የሬድዮ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 14, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 1. የግዥው አይነት — ሎት 1 የካሜራ ድሮን እና ሎት 2 የሬድዎ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 14, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የቦታው ስፋት 816 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት እነ መኑር በደዊ (3 ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ እነ አብዱረዛቅ ሱልጣን (2
በሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት ሁላ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በኩል 2019 በጀት ዓመት ለሁላ ወረዳ ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች የጽሕፈት መሳሪያ፣ ለሀገረ ሰላም ከተማ ማዘጋጃ ቤት በሰቻ 01 ቀበሌና ሽቆ 01 ቀበሌያት አጠቃላይ 555.5ሜትር በጌጠኛ ድንጋይ (ኮብልስቶን መንገድ እና በእነዚሁ ቀበሌያት በከተማው የተለያዩ ቦታዎች አጠቃላይ 659 ሜትር የመንገድ ዳር ጎርፍ ማስወገጃ ቦይ (ዲች) በተለያዩ ሎቶች ከፋፍሎ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራትና ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 01/2019 በሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት ሁላ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በኩል 2019 በጀት ዓመት
የጉለሌ ክ/ከተማ አዲስ ሕይወት ጤና ጣቢያ ነሐሴ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ገጽ 22 ላይ በወጣው የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም. የአንደኛ ዙር ዕቃ ግዥ ላይ የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (Aug 14, 2026) ማስተካከያ ነሐሴ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ገጽ 22 ላይ በወጣው የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም
የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብትሙሪድ ነክር እና የፍ/ባለዕዳያሲን አብደላ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ሥልጠና ማዕከል ለ2019 ዓ.ም. አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ድርጅቶች ግዥ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 14, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር እ.አ.ስ.ስ.አ.ኮ.ስ.ማ 001/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 የካራ ጋቢሳ ቅድመ መደበኛ የመጀመረያ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 14, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2019 በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 የካራ ጋቢሳ ቀድመ መደበኛ