Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራፈርዳ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ስፖርት ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ሊያሠራ ላቀደው የኦጀምታ ፍል ውሃን ለማልማት የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ፣ የወንድ እና
የጉራፈርዳ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ስፖርት ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ሊያሠራ ላቀደው የኦጀምታ ፍል ውሃን ለማልማት የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ፣ የወንድ እና የሴቶች ማደሪያ፣ የመረጃ ዴስክ፣ የዘበኛ ቤት እና ሽንት ቤት ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ማስታውቂያ ቁጥር 25/2018 በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ
በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ እቃዎች፣ ኤልክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች እና ስፔርፓርት ዘርፍ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ በሐራጅ ጨረታ ቁጥር 0015/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ
በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-20/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Fayyaa Integrated Development Organization (FIDO) Invite to Eligible Bidders for the Procurement of Rehabilitation of Health Center, Health Posts and Stabilization Center
Reporter(Dec 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation for Urgent Bid BID No
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጀቶች ባለሥልጣን ከተዘጉ ድርጅቶች እና ለፈንድ ድጋፍ ካደረጉ ድርጅቶች ላይ ያገኛቸውን ንብረቶች እነሱም ተሽከርካሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተለያዩ የቢሮ እቃዎች፣ ጄኔሬተር፣ ሶፋ፣ የውሃ ማጣሪያ፣ ኦቭን፣ ፍሪጅ እና የመሳሰሉትን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጀቶች ባለሥልጣን ከተዘጉ ድርጅቶች እና
Heineken Breweries S.C. Hereby Invites Qualified and Eligible Suppliers to Submit Their Expression of Interest (EOI) for the Supply of Personal Protective Equipment (PPE)
Reporter(Dec 17, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! EXPRESSION OF INTEREST (EOI)FOR THE SUPPLY OF PERSONAL PROTECTIVE EQUIPMENT (PPE) Heineken Breweries S.C. hereby
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለደሴ ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለሥልጣን አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በነጠላ ዋጋ ውድድር መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 17, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለደሴ
International Institute of Rural Reconstruction Invite to Eligible Bidders for the Procurement of Supply of Iron Nails, Supply of Forage Seeds, and Provision of Vehicle Rent Services
Reporter(Dec 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO BID Issue Date: December
Development Expertise Center Invite to Eligible Bidders for Procurement of Soil for Shelter for Fill and Compact Normal Soil to Elevate the Floor Level Excluding Black Cotton Cost Include Transportation Machine Means Loader
Reporter(Dec 17, 2025) INVITATION FOR BID-URGENT DEC a National CSO established in 2007, re-registered in May 2019 as per
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ዓይነት ዕቃዎችን፣ ሥራዎችን እና አገልግሎቶችን የሚያቀርቡ አስተማማኝና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች መርጦ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የፍላጎት መግለጫ (Request for proposal)
በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽህፈት ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ የአማካሪ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግንባታ አማካሪ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር LSCDCWO/004/18 በልደታ ክ/ከተማ
ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Dec 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ