Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Aug 09, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 02/2019 የ2019 በጀት ዓመት ለተለያየ አገልግሎት ላይ የሚውሉ መጽሔት ለማሳተም ከዚህ በታች በተዘረዘረው ዝርዝር መሠረት በሀገር ውስጥ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 02/2019 የ2019 በጀት ዓመት ለተለያየ አገልግሎት ላይ የሚውሉ መጽሔት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል
Reporter (Aug 09, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/049/2018 ቡና ባንክ አማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 09, 2026), Fortune (Aug 09, 2026) COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA Invitation for National Competitive Bid (Re-bid) 1.Commercial Bank of Ethiopia, invites interested and qualified bidders/suppliers for the purchase
The Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Interested and Qualified Bidders for the Purchase of Two Vault Cabinets Under a National Competitive Bid and One-time Contract.
Addis Zemen (Aug 09, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች በቀረበው
የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ስፋቱ 58.71 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ /ባለመብት አቶ ከበደ ኩማ እና የፍ/ባለዕዳ መሠረት ገብያው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት 200 ካሜ ቦታ ላይ የሚገኘውን ቤት መሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ ከሣሽ 1ኛ/ አቶ አሸብር መሉጌታ 2ኛ አቶ ዮናስ እሸቱ እና በአፈ
የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋሉ
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር L/S/C/P/d 002/2018 ዓ/ም የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት
ቤተል ችልድረንስ ሆም አሶሴሽን እ.ኤ.አ የ2025 በጀት አመት ገቢና ወጪ ሂሳቡን በጨረታ አወዳድሮ በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቤተል ችልድረንስ ሆም አሶሴሽን እ.ኤ.አ የ2025 በጀት አመት ገቢና ወጪ ሂሳቡን በጨረታ አወዳድሮ በውጪ
የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በREDD+ ፕሮጀክት ድጋፍ የደንና የፍራፍሬ ችግኝ ዝግጅት አገልግሎት የሚውል ፕላስቲክ ቱዩብ ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በREDD+ ፕሮጀክት ድጋፍ የደንና የፍራፍሬ ችግኝ ዝግጅት
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አግልግሎት በ2018 በጀት ዓመት የቢሮ እድሳት እንዲሁም ተያያዥ ስራዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– አዳ/ግ/ጨ/001/2018 መ/ቤታችን በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የማዞሪያ ዱራሜ ዱርጊ ኦሞ ወንዝ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን የሚያገለግሉ ማሽነሪዎችን መስሪያ ቤታችን አዲስ ባወጣው የቁርጥ ዋጋ መሠረት ተከራይቶ መሥራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ በቁርጥ ዋጋ የማሽነሪ ኪራይ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሻሽ/ዲ/055/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ