Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Fortune (Oct 04, 2026) INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB)Procurement Reference Number RE-BID AB-014-2026/27 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the provision of the consultancy services

Awash Bank Invites Sealed Bids for Consultancy Services to Establish a Modern Television Production Studio Equipped with State-of-the-art Technology in Line with Current Industry Standards.

Addis Zemen (Oct 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የመቱ ካርል ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህሙማን ምግብ፤ የተለያዩ ህትመቶች፤ የጭነት አገልግሎት፤ ስለፈለግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ነገዴዎች በጨረታው መወዳደር የምትችሉ

የመቱ ካርል ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህሙማን ምግብ፤ የተለያዩ ህትመቶች፤ የጭነት አገልግሎት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 03, 2026) የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ለቡሌ እና ለራጴ ወረዳ አሲዳማ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ለቡሌ እና ለራጴ ወረዳ አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 03, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጭነት መኪና ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 007/2019 ድርጅታችን ከጅማ ዞን ከሚገኘው ከጢሮ አፈታ ልዩ ስሙ አገሎግ ደን እስከ ፊንፊኔ (አ.አ) ድረስደን

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ከጅማ ዞን ከሚገኘው ከጢሮ አፈታ ልዩ ስሙ አገሎግ ደን እስከ ፊንፊኔ (አ.አ) ድረስ ደን ውስጥ የተዘጋጀውን የጽድ ግንድ ለማጓጓዝ የጭነት መኪናን በጨረታ አወዳድሮ ለማስጫን ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Apr 13, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ሣምራዊት ግሮሰሪ እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሣሾች 1ኛ. አለኸኝ ሙሉነህ፣ 2ኛ. ቦጋለ ክንዴ፣

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Apr 13, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ አቶ ጥበቡ ጌቴ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ጥላየ ምህረት መካከል ስላለው የገንዘብ አፈፃፀም

ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 13, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ

200 ካሬ ሜትር የሆነ ቦታ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Apr 13, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ እና በፍ/ባለ እዳ አቶ አለማየሁ ታደለ

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ ነጭ በቆሎ እና ስንዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የ2018/2019 ምርት ዘመን ለሁለተኛ ጊዜ ሎት 1.

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት ቤት የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Apr 13, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ዘንገና የገንዘብ ብ/ህ/ስ/ማህበር ተወካይ ማስረሻ አየነው እና በአፈ/ተከሳሽ ያረጋል ገነት መካከል ባለዉ

የባሕር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የኮንስትራክሽን እና የኤሌክትሪክ እንዲሁም የብረታ ብረት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለተለያዩ ትም/ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ

የቡሬ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ለድርጅትና ለመኖሪያ ቦታዎች በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Bekur (Apr 13, 2026) የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የቡሬ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ ስለመያዝ በደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መመሪያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ስቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለአገልግሎት የሚውሉ የክብር መዝገብ ህትመት ለማሳተም ይፈልጋል

Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አብክመ/ስቪእና ቤተሰብ ም/አገ/ብ/ግ/ጨ//07/2018 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ስቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት