Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 20/12/2018 እና 23/12/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ሎት 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር በዩኒየኑ በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል ማጓጓዝ እና ስንዴ 5000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና

በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ የበጀት ድጋፍ በራጴ ወረዳ ብርዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ ለማስገንባት በዘርፉ በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ

አዲስ ባንክ አ.ማ. መኪና ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አቢሲንያ ባንክ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Mar 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /እማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች

ሕብረት ኢንሹራንስ ለደንበኞቹ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ተሽከርካሪዎች፣ የኩባንያው ያገለገሉ ተሽከርካራዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካል ቅሪቶችንና በባህር ጉዞ ጉዳት የደረሰባቸው ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ የተለያዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Mar 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር FA- 07/2025/26) የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ የተለያዩ አቅም ያላቸው ጀነሬተሮች፣ ካዝናዎች፣ኮምፒውተሮች፣

ራስ ሆቴል የጋዝ ምድጃና የበረዶ መፈልፈያ ማሽን ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter(Mar 01, 2026) ለጋዝ ምድጃና የበረዶ መፈልፈያ ማሽን ግዢ የጨረታ ማስታወቂያ 1. የጋዝ ምድጃና የበረዶ መፈልፈያ ማሽን ግዢ መፈፀም ይፈልጋል::

ኖህ ትራንስፖርት የ2017 በጀት ዓመት በውጪ ኦዲተር አስመርምረን የተሰጡ የኦዲት ግኝቶችና አስተያየቶች ላይ መሰረት በማድረግ የድርጅታችን ቋሚ ሀብት የኢንቨስትመንት ሂሳቦችን ተሰብሳቢ ሂሳቦች ተከፋይ ዕዳዎች ጥሬ ገንዘብና ኢንቨስተሪ ኦዲት ሪፖርት እንዲሁም ከኦዲት ግኝት ጋር ተያይዞ ሌሎች የሂሳብ አያያዝ ስራዓቱን ለማሻሻል፣ ሂደቱን ጠብቆ ለማሰረዝ (write Off) ወይም ለማስተካከል ይፈልጋል

ኢድ ዮር አክሲዮን ማህበር የትራንስፖርት ድርጅት ሲሆን የ2018 በጀት ዓመትና ቀጣይ ዓመት ሂሳቡን ኦዲት ለማስደረግ ባለሙያዎችን ለማወዳደር ይፈልጋል

Reporter(Mar 01, 2026) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ ኢድ ዮር አክሲዮን ማህበር የትራንስፖርት ድርጅት ሲሆን የ2018 በጀት ዓመትና ቀጣይ ዓመት ሂሳቡን ኦዲት

The National Bank of Ethiopia (NBE) Invites Expressions of Interest from Consultants for the Revision and Development of the National Financial Education Strategy 2026-2030, Funded by IFAD.

Reporter(Mar 01, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (REOI) Country: Ethiopia Program: Rural Financial Intermediation Program III Assignment: Revision and

ሳዋሳዋ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ለቀጣይ ሶስት (3) ዓመታት ማለትም በ2018፣ 2019፣2020 ዓ.ም የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter(Mar 01, 2026) የውጭ ኦዲተርን በተመለከተ የወጣ ጨረታ ኩባንያችን ሳዋሳዋ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ለቀጣይ ሶስት (3) ዓመታት ማለትም በ2018፣ 2019፣2020

Commercial Bank of Ethiopia Invites Bids for the Purchase of a Cortex XSOAR Subscription License with Support and Extended Service for One Year.

Reporter(Mar 01, 2026) Fortune(Mar 01, 2026) COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID 1. Commercial Bank of Ethiopia