Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jul 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ዘነበወርቅ አሸኔ እና የፍ/ባለዕዳ አበራ ተድላ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 185975 በ6/2/2016
የቦታ ስፋት 455 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Reporter (Jul 19, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/047/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. 500 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 19, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/037/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪ ስም
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. የቦታው ስፋት 201.33 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ፀደይ ባንክ አ.ማ. በደቡብ ጎንደር እስቴ ከተማ የሚገኙ ከህንፃ ግንባታ የተረፉ የግንባታ ግብዓት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 01, 2026) ከህንፃ ግንባታ የተረፉ የግንባታ ግብዓት እቃዎችን ለመሸጥ የጨረታ ቁጥር 003/2018 ፀደይ ባንክ አ.ማ በደቡብ ጎንደር እስቴ
የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 29, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ዘንገና የገ/ቁ/ብ/ህ/ስ/ማህበር ኃ/የተወሰነ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ በጋሻው ቢተው መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ
አይ ሲ ኤምሲ አጠቃላይ ሆስፒታል የሕክምና መገልገያ ዕቃዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jul 01, 2026) የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ICMC/LO/H/004/2018/2026 አይ ሲ ኤምሲ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሕፃናት ድንገተኛ ክፍል
Gadaa Bank S.C. Invites Sealed Bids for the Procurement of a Security Operations Center (SOC).
Reporter (Jul 01, 2026) INVITATIONS TO BID (National Competitive Bidding) ITB No. OT/02/2026-27 1. Gadaa Bank S.C. has allocated a
የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 29, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ቄ/አብየ አበረ እና በአፈ/ተከሣሽ የኔጌት ተረፈ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ
ፀደይ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈፀም ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jul 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/0020/2018 ፀደይ ባንክ አ.ማ ከስር በሰንጠረዡ የተገለፁትን ዕቃዎችን ግዥ ለመፈፀም ፈቃድ ያላቸውን
ምዕራብ ጐጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት 200 ካሬ ሜትር የሆነ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 29, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የሳወሳ ደ/ሠላም ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን እና በፍ/ባለዕዳ ቄስ ደሴ ሰናይ መካከል ስላለው የአፈፃፀም
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቀዳማዊ መሠረታዊ የሠራተኛ ማህበር ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ ማስመርመር (ኦዲት ማስደረግ) ይፈልጋል
Reporter (Jul 01, 2026) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቀዳማዊ መሠረታዊ የሠራተኛ ማህበር የውጭ ኦዲተር የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር AGPBTU/01/2018 የኢትዮጵያ
Hanns R. Neumann Stiftung Ethiopia (HRNS–Ethiopia) Invites Eligible and Qualified Suppliers to Submit Sealed Bids for the Supply and Delivery of One (1) Laptop Computer for Office Use.
Reporter (Jul 01, 2026) INVITATION TO BID (ITB)Supply of Laptop Computer Hanns R. Neumann Stiftung Ethiopia (HRNS–Ethiopia) invites eligible and