Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Sep 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶችን ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/054/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በመጪው ዓመት በከፍተኛ ድምቀት የሚዘጋጀውን “የ2019 ዓ.ም የገና እና የፋሲካ ዋዜማ ኤግዚቢሽን፣ባዛርና ፌስቲቫል” ለማዘጋጀት የሚያስችል በሰነዱ ላይ

ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በመጪው ዓመት በከፍተኛ ድምቀት የሚዘጋጀውን “የ2019 ዓ.ም የገና እና የፋሲካ ዋዜማ ኤግዚቢሽን፣ ባዛርና ፌስቲቫል” ለማዘጋጀት የሚያስችል በሰነዱ ላይ የተጠቀሰውን ህጋዊና አግባብነት ያለው ፍቃድ ያላቸውን አዘጋጆች (Event Organizers) በግልፅ ጨረታ በማወዳደር እንዲያዘጋጁ ይጋብዛል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድጋሚ የወጣ የደንብ ልብስ የሚሰፋ ብትን ጨርቆች፣ ካኪ ቴትረን 6000፣ ካኪ ጨርቅ፣ የተዘጋጀ የሴትና የወንድ ሸሚዞች፣

ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድጋሚ የወጣ የደንብ ልብስ የሚሰፋ ብትን ጨርቅ ካኪ ቴትረን 6000፣ ካኪ ጨርቅ፣ የተዘጋጁ የወንድና የሴት ሸሚዞች፣ የወንድና የሴት ጫማዎች፣ የዝናብ ልብስ፣ ዥንጥላ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Houses of Peoples Representative: Procurement of Furniture

Government (Aug 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a6d3bbcf-0c22-459a-96bb-76d581e4b0bb/open Lot Information

Houses of Peoples Representative: Procurement of Tyre

Government (Aug 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/658a2f9b-ab93-4355-bec8-b4354739c695/open Lot Information

The United Nations Children’s Fund (UNICEF) invites Bids for the Purchase of Lunch Boxes and Water Bottles.

The Reporter (Aug 29, 2026) INVITATION TO BID LITB-2026-9205739 Advertisement Open for LOCAL Procurement Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request

Ministry of Labor and Skills፡ Procurement of Food and Beverages

Government (Aug 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a4d8241e-e899-4086-bf1f-e365f3b0a021/open

ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የህትመት ጥሬ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 29, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የህትመት ጥሬ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Kombolcha Textile Share Company Invites All Eligible and Interested Bidders to Participate in the Tender for Purchase of Modify Starch.

The Reporter (Aug 29, 2026) 2nd BID InvitationRef. No. WVD-32/2017-oc Kombolcha Textile Share Company invites all eligible and interested bidders

የአድዋ ድል መታሰቢያ ለ2019 በጀት አመት የሚያስፈልጉትን የጥበቃ እና የገፀ-ምድር ስፍራዎች ማስዋብ አገልግሎቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ፡– አ/ድ/መ/-002/2019 የአድዋ ድል መታሰቢያ ለ2019 በጀት አመት የሚያስፈልጉትን የጥበቃ

በደቡብ ኢት/ክ/መ/በጌዴኦ ዞን የቡሌ ከተማ አስተዳደር ቡሌ ማዘጋጃ ቤት የመንገድ መብራት ፖል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 29, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢት/ክ/መ/ በጌዴኦ ዞን የቡሌ ከተማ አስተዳደር ቡሌ ማዘጋጃ ቤት በቁጥር ቡ/ማ/1606/218/

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በእንስሳት እና አሣ ሀብት ልማት ቢሮ በከልል በጦርነት የተጐዱ አካባቢዎች የእንስሳት መሰረተ ልማቶችን መልሶ ማቋቋም ፕሮጀክት ለፕሮጀክቱ አገልግሎት የሚውል በ2018 ዓ.ም በሪስቶር ፕሮጀክት በጀት የሞተር ሳይክል እና የመኪና ጎማ በሀገር ውስጥ ገበያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል