Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Bekur (Jul 06, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 127 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ቁሳቁሶቹም፣ የመኪና መለዋወጫዎች ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 40/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ ዕቃዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 06, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችና ልዩ ልዩ ዕቃዎ ጨረታ ማስታወቂያ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 60/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፤ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
CARE Ethiopia is Seeking Eligible & Competitive Bidders for the Supply, Transport, Installation, Testing and Commission of Solar Power System Which Funded by GAC, for UH Project in East Hararghe Zone.
Reporter (Jun 28, 2026) CARE Ethiopia is seeking eligible & competitive bidders for the Supply, transport, installation, testing and commission
የመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን እ.ኤ.አ 2025/26 የሂሳብ ዘመን ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 29, 2026) ማስታወቂያ የመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን እ.ኤ.አ 2025/26 የሂሳብ ዘመን ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል። ፍላጎቱ ያላችሁና ህጋዊ
The International Organization for Migration (IOM) Ethiopia is Requesting Proposals for the Provision of Security Services.
Reporter (Jun 28, 2026) REQUEST FOR PROPOSAL (RFP) PROVSION OF SECURITY SERVICES IOM ETHIOPIA ITB Reference No:30000027878 Country Ethiopia. Date:
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. በብድር መያዣ የያዛቸውን ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር AP-09/2025/26) የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር መያዣ የያዛቸውን ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን
Catholic Relief Services (CRS) Ethiopia is Inviting Experienced and Potential Suppliers for the Procurement of Medical Supplies and Medicines.
Reporter (Jun 28, 2026) TENDER NOTICE TENDER FOR THE PROCUREMENT OF MEDICAL SUPPLIES TENDER REFERENCE CRS-SC-2024-04 Catholic Relief Services –
ወጋገን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 28, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ወጋገን 033/2018 ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት ከዚህ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ንብረቶች በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት በብድር ዕዳ ምክንያት የተረከበውን
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም የምግብ ግብአቶችን፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን እና የጽዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jun 28, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ