Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0037/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ/ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 14, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 10/2019 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 13, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 13, 2026) National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-09-2026/27. 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of items listed hereunder.
Awash Bank Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of Items Across Three Lots: Lot 1 (Re-bid) for Hybrid Inverters with Battery Backup Systems for E-Branches, Lot 2 for Consultancy Services to Establish a Modern Television Production Studio, and Lot 3 (Re-bid) for Gymnasium Equipment.
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በየካ ከፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት ዳንሴ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001 በየካ ከፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት ዳንሴ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የ2019 ዓ.ም
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ ማሽነሪዎች እና ቀላል የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች (Auxiliary Equipment’s) መነሻ ዋጋ በማስቀመጥ በግልፅ ጨረታ ለመሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ ማሽሪዎች እና ቀላል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (Auxiliary Equipment’s) መነሻ ዋጋ በማስቀመጥ ለመሸጥ
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጨረታ ቁጥር 07/2019 ዓ.ም. በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለጤና ቢሮ እና ለተጠሪ ተቋማት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን በመጋበዝ በሎት በመከፋፈል አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) ሁለተኛ ዙር የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለጤና
The Ethiopian Agricultural Transformation Institute (ATI) Invites Sealed Bids for a One-year Framework Agreement for the Procurement of Printing, Large-format Signage, Promotional Wearables, and Executive Branding Goods.
Ethiopian Herald (Sep 09, 2026) Invitation to Bid Place and Date: September 9,2026 Procurement Reference Number:ATI-NCB-FA-NCS-001-2019 1. The Ethiopian Agricultural
በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የባንቱ ሆስፒታል የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) ማረሚያ ነሐሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 25 ላይ በኦሮሚያ ጤና
የቦታው ስፋት 408 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት መላኩ ብርሃኔ እና በፍ/ባለዕዳ ፍሬወይኒ ብርሃኔ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የቤቱ ስፋት 88.01 ካ.ሜ. የኮንዶሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት እነ አቶ ቶፊቅ አጎዢ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ዚያዳ ወርቄ መካከል
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የፅዳት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/GBP/NCB/04/2019 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ