Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Oct 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/33e80985-bb39-4384-ae5f-74daed5cc378/open Reference Number: WKU-NCB-G-0024-2019-BID-Open Procurement Information Procurement Type: Bidding Procurement Method:

Wolkite University:- ሎት፡- 001 ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አትክልቶች ግዥ (በድጋሚ የወጣ)

Dire Gazetta (Oct 07, 2026) ጉዳዩ፡- ጨረታ መሰረዝን ይመለከታል፡፡ የድሬደዋ አስተዳደር ሳቢያን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም የእስቴሽነሪ እቃዎች የጽዳት እቃዎች የትምህረት መርጃ

የድሬደዋ አስተዳደር ሳቢያን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በድሬ ጋዜጣ የወጣውን ጨረታ ሰርዞታል

Addis Zemen (Oct 10, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁ.03/2019 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የቦቆሎ መፍጫ ማሽን እና ህንፃ ለመሸጥ የወጣ የግልጽ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት የቦቆሎ መፍጫ ማሽን እና ህንፃ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 10, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ግ–06/2019 ዓ.ም. ኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣

ኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ) እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Sandford International School is Inviting Bids from Rental Service Providers for the United Nations (UN) Day Celebration.

Reporter (Oct 11, 2026) Invitation for Open Bid Sandford International School hereby invites potential rental service provider companies to submit

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ የጤና ተቋማት በድጋፍ መልክ የሚሰጥ የሕፃናት ማሞቂያ (Infant Radiant Warmer) በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች/ ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Kegna Beverages Share Company (KBSC) is Seeking Qualified Distributors for its Alcoholic and Non-alcoholic Products Across Various Territories Including Addis Ababa and Multiple Locations in Oromia and Southern Regions.

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Oct 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 5/2019 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ

The Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Qualified Bidders for the Supply of 32 EV DC Chargers.

Reporter (Oct 11, 2026), Fortune (Oct 11, 2026) Invitation for National Competitive Bid 1. Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites

Nib International Bank Would Like To Notify Amendment of Bid Submission

Reporter (Oct 11, 2026) EXTENSION OF CLOSING AND OPENING PERIOD FOR UPGRADING THE EXISTING FIREWALL FOR OUR DATA CANTER AND

አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የአስኮ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አልባሳት፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የትምህርት መረጃ እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስና የፈርኒቸር ዕቃዎች እና የተለያዩ ጥገናዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የለሚ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የተለያዩ የአካፋይ መንገድ አጥር፤ በከተማ ውስጥ ለሚሰራው ጠጠር መንገድ የኮንስትራክሽን ማሽን ኪራይ እና ዳምፕ ትራክ ገልባጭ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢያዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 11, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር ዐ6/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅጽ/ቤቱ እና በስሩ