Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Oct 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 04/2019 ባሉበት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች እና ለሚዛን መናህሪያ ካፍቴሪያ አገ/ት የሚውል

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች እና ለሚዛን መናህሪያ ካፍቴሪያ አገ/ት የሚውል በሚቀርብ ጥያቄ መሰረት ለስልጠና፣ ለስብሰባና ለጉባኤ የሻይ ቡና የመስተንግዶ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-07/2019 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት (ቦርሳዎች) እና የኮንስትራክሽን

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት (ቦርሳዎች) እና የኮንስትራክሽን ማቴርያል በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 23, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የፍ ማምረቻ ማሽን፤ የልብስ ስፌት ማሽን /ሴንጀር/ የአምፖል ማምረቻ ማሽን የተለያየ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪና የሞተር ሳይክሎችን

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Eka Kotebe General Hospital: Procurement of ICT Equipment

Government (Oct 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f2727cdb-cbc7-4430-a13b-42ca3e62cce2/open

በደቡብ ወሎ ዞን በመካነ ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታል ለህትመት፣ የውሃ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የመብራት እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የህንፃ መሳሪያ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የዕቃ እና የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 የን/ስ/ላ/ክ/ከ/ መሬት ልማትና አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የዕቃ እና የአገልግሎት

በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት የመንግስት መስሪያ ቤቶችን የግዥ ፍላጎት ለማሟላት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Oct 29, 2026) የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ የእርሻ ማሽነሪ መለዋወጫ እቃዎች የፐርኪንስ ዕቃዎች በአዲስ

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የጉልበት ሥራ፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና የተለያዩ ህትመቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 29, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ምስራቅቅ/ፅ/ቤት 001/2019 በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት-1-ቋሚ እና አላቂ

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ለስፔርፓርት፣ የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአ/ብ/ክ/መ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ መ/ደ/ሆስፒታል በ2012 ዓ.ም. በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የባዮሜዲካል መለዋወጫ እቃዎች፣ የአንቡላንስ መኪና እቃዎች፣ የተለያዩ የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የእስቴሽነሪ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል