Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 14, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በአጥር ግቢ ውስጥ በተለያየ ቦታ ላይ የሚገኝ ነጭ ባህር ዛፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 ነጭ

የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በአጥር ግቢ ውስጥ በተለያየ ቦታ ላይ የሚገኝ ነጭ ባህር ዛፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን እቃዎች መግዛት ይፈልጋል ፡፡ ሎት፡- የመኪና እቃዎች እና ጎማዎች ሎት 2. የፅዳት

የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የመኪና እቃዎች እና ጎማዎች፣ የፅዳት እቃዎች እና የአርት እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) ለአራተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡  ስለሆነም

ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NREU/NCB/5/2018 በድጋሚ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን የሆኑ ንብረቶች ብረታ ብረቶች አሮጌ ጎማዎች ባዶ በርሜሎች እና የነዳጅ ታንከር ባሉበት ሁኔታ እና

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን የሆኑ ንብረቶች ብረታ ብረቶች፣ አሮጌ ጎማዎች፣ ባዶ በርሜሎች እና የነዳጅ ታንከር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በከሚሴ ከተማ አስተዳደር የከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ጽህፈት ቤት ለድርጅት አገልግሎት የሚውሉ የልማት ቦታዎችን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል

የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ያገለገለ መኪና በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ያገለገለ መኪና በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

አዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን ጉርድ ሾላ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NCB/GOV/AAWSA/GS/002/2018 አዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን ጉርድ ሾላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የካፍቴሪያ አገልግሎት

የሐረሪ ትምህርት ቢሮ የዴስክቶፕ ኮምፒውተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሕጋዊ ብቃት ያላቸውን የአገር ውስጥ ተጫራቾች ይጋብዛል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያቁጥር HR Edu 014/2018 ሐ/ህ/ክ/ት/ቢሮ የዴስክቶፕ ኮምፒውተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሕጋዊ ብቃት ያላቸውን የአገር

የአረቅጥ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ማሰልጠኛ ህንጻ (Building Electrical Installation) ግንባታ ስራ ለማከናወን ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአረቅጥ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ማሰልጠኛ ህንጻ (Building Electrical Installation) ግንባታ ስራ ለማከናወን ተቋራጮችን

በንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ የሰዲል ለኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስተዳደር ጽህፈት ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ መሳሪያዎች፣ መጽሐፍት፣ ቋሚ የቢሮና የማሽነሪ እቃዎች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ እና የግንባታ አገልግሎት ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 032፣ 033፣ 034/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን

የአሰላ መምህራን ት/ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1 የአሰላ መምህራን ት/ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ ቋም ዕቃዎችን

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ትምህርት ጽህፈት ቤት ስር የሚገኘው የኦክስፋም ቅድመ አንደኛ ትምህርት ቤትና የአዲስ ፍሬ የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል