Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Oct 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጭርታ ቁጠረ 04/2019 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ የንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ እቃዎች እና ልዩ ልዩ

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ የንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ እቃዎች እና ልዩ ልዩ ዘርፍ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Oct 04, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ  ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለቸርተክል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዛቸዉንና ዝርዝር ሁኔታቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90

ፀደይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Oct 04, 2026) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) PROCUREMENT OF: NETWORKS OEM SUPPORT SERVICES BID REF NO: ETS/NCB/023/2026/27 (RE-BID) 1. EthSwitch Share Company, which is the owner

EthSwitch Share Company, the Operator of the National E-payment Switch of Ethiopia, Invites Bids for the Procurement of Networks OEM Support Services.

Reporter (Oct 04, 2026) RE-BID INVITATION NOTICE Lot No Description of the item Bid Ref. No Bid Security Lot1 Re-Bid Independent Core Banking System attestation Service (3rd)Time SDBS /AS/0102/2026 100,000.00

Sidama Bank Invites Eligible Bidders for the Procurement of Independent Core Banking System Attestation Services (Lot 1) and Desktop Computers (Lot 2).

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቦታ ስፋት በካርታ መሰረት 834 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Oct 10, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ እመቤት ገዛሐኝ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ምናሴ ለማ መካከል ስላለው የፍርድ

የቦታ ስፋት 249 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Oct 10, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ኃይለማሪያም ተሾመ እና የፍ ባለዕዳ አይሻ መሐመድ መካከል ስላለው የፍርድ

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 4 ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ቢሮ ለቢሮ ፅዳትና እስቴሽነሪ እቃዎች ግዢ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Dire Gazetta (Sep 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ቢሮ በ2019 ዒ.ም በጀት ዓመት ለቢሮ ፅዳትና

The United Nations Children’s Fund (UNICEF) Wishes to Announce a Pre-Bid Meeting for LRFP-2026-9206339

2merkato.com (Oct 10, 2026) RECONSTRUCTION OF 2 SECONDARY SCHOOLS IN SOMALI REGION (Benano Boarding School and Danod Secondary School) Pre-Bid Meeting LRFP-2026-9206339 @3:00 pm on 6 October 2026 Ms. Sara Sahilu (Procurement Associate) Ms. Hiwot Simon (Construction Engineer) Background The purpose of this bid is to attract a qualified vendor for the Rehabilitation and Upgrading of School WASH and Menstrual Health Management/MHM/

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ በቢሮ፤ ዞን፤ ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 06 የመቅደላ ቅደመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Lessan (Oct 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 06 የመቅደላ ቅደመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ

ዳሸን ባንክ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/004/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የእሣት ማጥፊያ መሣሪያዎች ፍተሻና ሙሌት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 10, 2026) የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲፋ/Re-23/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል