Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 57/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ
በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 15, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ያሬድ በላቸው (2ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ ኤም.ኤንጂፊልም ፕሮዳክሽን እና ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 15, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 15, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት
በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት ላይ፣ ሀሙሲት ፖሊስ ጣቢያ ላይ እንዲሁም ሀሙሲት መዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት የተለያዩ ንብረቶችን በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 17, 2026) የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ
በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የጎዴ ቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም. የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 17, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የጎዴ ቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ አዲስ ስፔር ፓርቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 17, 2026) ለሁለተኛ ዙር የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጉ/መቆ/ጣቢያ
The Ministry of Irrigation and Lowlands is Inviting Bids for the Supply, Installation, Testing, and Commissioning of a 255 Ha Ground Water Based Pressurized Irrigation System.
Ethiopian Herald (Sep 17, 2026) Specific Procurement NoticeRequest for Bids Goods (Two-Envelope Bidding Process) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የዳግ/ብ/ ቁ.2 ቅድመ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የዳግ/ብ/ ቁ.2 ቅድመ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ (DBE) በሊዝ ፋይናንስ የተገዙ የካፒታል ዕቃዎችን ለመትከል (Installation) እና ሥራ ለማስጀመር (Commissioning) ብቁ የኤሌክትሮ መካኒካል ኩባንያዎችን በግልጽ የፍላጎት መግለጫ (EOD) እንዲያመለክቱ ይጋብዛል
Addis Zemen (Sep 17, 2026) የካፒታል ዕቃዎች ተከላና ኮሚሽኒንግ አጋሮችን የፍላጎት መግለጫ ማስታወቂያ (Expression of Interest) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ (DBE)
በጉለሌ ክ/ከተማ ቱፋ ሙና ቅ/አ አንደኛ እና መ/ደ/ት/ቤት ልዩ ልዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በመጀመሪያ ዙር ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 17, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 በጉለሌ ክ/ከተማ ቱፋ ሙና ቅ/አ አንደኛ እና መ/ደ/ት/ቤት በ2019
Council of Constitutional Inquiry፡ Procurement of Food and Beverages
Government (Sep 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b6276a0d-9c33-45f8-8709-2d548cd6e436/open Lot Information
Wolkite University፡ Procurement of Uniforms
Government (Sep 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5887eeed-bb86-4bb0-83f4-c2a8f6fcb469/open Lot Information