Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_36/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሐዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሐዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 27, 2026) ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን በድጋሚ የወጣ ጨረታ BID #FIDO/0022/2026 ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 24 ዓመታት በሀገሪቱ

ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን Emergency Water Trucking Services Including 10,000 Litters Plastic Tanker Supply and Installation for Kumbi Woreda East Hararghe Zone as Indicated in BOQ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ  ቁጥር ዳባ/ብማ/0024/26 ዳሸን ባንክ  በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን  የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ  

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የፋብሪካ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Reporter (May 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ሰርቨር እና የኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 04/2018 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች

ሻይኒ ዴይ ሶሻል ሰርቪስስ ኦርጋናይዜሽን እ.አ.አ. የ2025 ዓ/ም በጀት ዓመት ሂሳብ የወጪ ደጋፊ ሠነዶችን ህጋዊ በሆነ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሻይኒ ዴይ ሶሻል ሰርቪስስ ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት በ1998 ዓ/ም የተመሰረተ

የቦታው ስፋት 90 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Feb 27, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ኤልያስ ሴባ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እታገኝ እሸቴ መካከል

አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ያገለገሉ YTO-130 የሆነ የእርሻ ትራክተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) ሶስተኛ (3ኛ) ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማታወቂያ አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ያገለገሉ YTO-130

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ ሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ጫማዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ወተት እና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሲዳማ ክልላዊ መንግሥት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ክልላዊ መንግሥት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የሚሆን

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በሚዳ ወረሞ ወረዳ በመራኛ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ፅዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ ህትመት እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ዳም ትራክ ብዛት 16፣ ሲንግል ካፕ ብዛት 02፣ ደብል ካፕ ብዛት 01፣ መለስተኛ አውቶቡስ ብዛት 02 እና 7000 ሊትር የሚይዝ ቦቲ ብዛት 02 ለ45 ቀናት ለመከራየት እና የተለያዩ ጐማና የውስጥ ላስቲኮች እንዲሁም የልብስ ሣሙና 200 Gm ብዛት 90,000 በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌዴራል መንግስት ህንፃዎች ግንባት ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Feb 27, 2026)   የጨረታ ማስታወቂያ እንዲራዘምልን ስለማሳወቅ በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌዴራል መንግስት ህንፃዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት