Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪኖች የጨረታ ማስታወቂያ ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤት ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ የመስክ መኪኖቹን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤት ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ የመስክ መኪኖቹን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችንና የሞተር ሣይክል ለመሽጥ የመጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ- 06/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ
የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 4 ተሽከርካሪዎችን እና የሞተር ሣይክል ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) ሁለተኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/M/A/Gurawaa-2018-002 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የግረዋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የግረዋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኢኒስታሌሽን ስራ በግልጽ ጨረታ ሁለተኛ ዙር ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) ለመኪና ትራስፖርት አገልግሎት ኪራይ በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሆማተ/2557/2018 የሆሣዕና ማረሚያ ተቋም የህግ ታራሚዎችን እና የፖሊስ ሰራዊቱንና ሠራተኞቹን ተቋሙ ባዘጋጀው የድርጊት መርሃ ግብር
የሆሳዕና ማረሚያ ተቋም 44 እና ተሳፋሪዎችን የመጫን አቅም ያለው መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመኪና አገልግሎት ትራንስፖርት ኪራይ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Shipping and Logistics Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hybrid Electric (HEV) SUVs (Non-Plug).
Ethiopian Herald (Sep 29, 2026) Invitation to Bidders Tender NO RFQ ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02630 Ethiopian Shipping and Logistics would like to Invite
በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የቦሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 29, 2026) 1ኛ ዙር ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የቦሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ በ የበጀት ዓ.ም. ለሰልጣኞች ምግብ አገልግሎት የሚውል የስጋ በሬ፣ ለመኪኖች ሰርቪስ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የውሃ እቃዎች፣ የመብራት እቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 29, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኦፖኮ/02/2019 የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ በ የበጀት ዓም ለሰልጣኞች ምግብ አገልግሎት የሚውል
የአባይ ምንጭ ቅድመ አንደኛና የልማት ምንጭ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸር እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፣ አጋዥ መጽሐፎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት እና የህትመት ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Lessan (Sep 26, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም የአባይ ምንጭ ቅድመ አንደኛና የልማት ምንጭ አንደኛና
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለምዕራብ አዲስ አበባ ሪጅን ለሠራተኞች የክበብ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ/ግጨ-009/2019 ተቋማችን ለምዕራብ አዲስ አበባ ሪጅን ለሠራተኞች የክበብ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት
Ethiopian Shipping and Logistics is Inviting Eligible Bidders for the Procurement of SUV Battery Electric Vehicles (BEV).
Ethiopian Herald (Sep 29, 2026) Invitation to Bidders Tender NO RFQ ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02629 Ethiopian Shipping and Logistics would like to Invite
Geneva Global Inc. (GGI-Eth) Invite to Eligible Bidders to Procurement of Vehicle Double Cabin (Diesel, 4 4)
Ethiopian Herald (Sep 29, 2026) Re-Advertised INVITATION TO BID Geneva Global Inc. (GGI-Eth) is an international nongovernmental organization registered as
Debremarkos University: Procurement of Fuel and Lubricants
Government (Sep 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/97b82177-320a-4286-97b7-8a86e7d18b64/open Lot Information
አምቦ ዩኒቨርሲቲ: 2019 ማሞ መዘምር ካምፓስ የሚዉል የተለያዩ የቧንቧ ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Sep 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/762038d1-fac6-4064-b7ba-adcc48519334/open Lot Information