Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (May 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 13/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ
የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ፣ የቶታል ስቴሽንና ዲፈሬንሻል ጂፒኤስ ጥገና ግዥ፣ ፕሎተር ማሽን ጥገና መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ / ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 51/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት፡ የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡–
የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን ለተለያዩ በክልል ወደ ሚገኙት የድርጅቱ ቅ/ፎች ለማጓጓዝ በግልፅ ጨረታ የትራንስፖርት አገልግሎት አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Jan 11, 2026) የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/18 ድርጅታችን የገዛውን ፓልም የምግብ ዘይት፣ ሸቀጣ ሸቀጥ ስኳር፣ሲሚንቶ እና
Somali Regional Education Bureau Invites Interested Bidders for Procurement of Tablets and Construction of Boarding School Kitchen
Ethiopian Herald(Jan 11, 2026) Invitation for Bids Somali Regional Education Bureau invites interested bidders for Procurement of under listed Bids.
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Jan 11, 2026) የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር ዲስትሪክት ታህሳስ 23 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የአዲስ ዘመን
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብርሐኔ ኃይሉ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሳምሶን ጋሻው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
Jigjiga University: PCUREMENT OF STATIONARY 2018PCUREMENT OF STATIONARY 2018
Government(Jan 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/774e61dc-7da5-4d8e-b6ef-ec25718602f9/open Reference
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: PROCUREMENT OF DNA CONSUMBEL & ACSSARY 1-9
Government(Jan 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f3e2415e-e739-454d-b949-dba18a5ae04a/open Reference
ወሎ ዩኒቨርስቲ: የጨርቃ ጨርቅና የደንብ ልብሶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/654ddb11-e74e-4c0c-a402-b62da87e7bbc/open Reference
መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ የፕሪንተር እና የኮፒ ቀለም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/511713c2-be9d-4a27-b502-23d2df19ce5f/open Reference
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ግብርና መምሪያ ለ2018 /2019 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የዳፕ እና ዩሪያ አፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 11, 2026) የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ግብርና መምሪያ ለ2018 /2019 የምርት ዘመን