Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ጨረታ ቁጥር 19/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ poly(ethylene terephthalate) plastic
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 05, 2026) የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ (ለ2ኛ ጊዜ) የጨረታ መለያ ቁጥር: RAC/01/2018 ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ጎርጎርዮስ አደባባይ
ራክሮብ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግል ማህበር የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Dire Gazetta (Jun 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ/ ግዥ/ን/አ/004/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረትአስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2018 ዓ.ም መደበኛ የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ሎት1. የአዳራሽ የትርጉም መሳሪያ እቃዎች
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የአዳራሽ የትርጉም መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Yedebub Nigat (May 30, 2026) የ11ኛ ዙር 2ኛ ጊዜ እና 12ኛ ዙር 1ኛ ጊዜ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግስት ጊዶሌ ከተማ አስተዳደር መሬት አስተዳደር ዩኒት በ2018 በጀት ዓመት ለ11ኛ ዙር
በደ/ኢ/ክ/መንግስት ጊዶሌ ከተማ አስተዳደር መሬት አስተዳደር ዩኒት በ2018 በጀት ዓመት ለመኖሪያ አገልግሎት የሚዉል 13 ቦታዎች እና ለጥምር አገልግሎት 7 ቦታዎች የተዘጋጁ በመደበኛ ሊዝ ጨረታ አወዳድረዉ ማስተላለፍ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ፕሮጀክቶች የሚውል የተለያዩ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎችና ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ስለሚፈልግ ብቁ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች እና ገልባጭ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር ECWCT/NCB/MP 27/2018 የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች
የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ንብረትነታቸው የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና ሌሎች ቁሳቁሶች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር መኣኤ/01/2018 የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ንብረትነታቸው የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና
በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ሱቆች አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SM 06/2018 በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የግዥ
ስፋቱ 250 ካ.ሜ. በሆነ ቦታ ላይ ያረፈው መኖሪያ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት ሙስጠፋ ሙሐመድ እና የፍርድ ባለዕዳ አዬቱ ኃይሌ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር
የተስፋ ግልጋሎት ማሕበረሰብ (HCS) የኢትዮጵያ ነዋሪዎች የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ እ.አ.አ የ2025 በጀት አመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ የተስፋ ግልጋሎት ማሕበረሰብ (HCS) የኢትዮጵያ ነዋሪዎች የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ
የግንብ ገበያ ንግድ አክሲዮን ማሕበር 4 ብሎክ ሕንፃዎች ማለትም (አንድ B+G+3 እና ሶስት G+3) አሁን ያለበትን የገበያ ዋጋ ግምት ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የንብረት ሕንፃ ግምት የጨረታ ማስታወቂያ አዳማ (ናዝሬት) የሚገኘው የግንብ ገበያ ንግድ አክሲዮን ማሕበር በአዳማ ከተማ
ሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጅ ሥራ አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ እና ጨርቃ ጨርቅ እና የኤሌክትሪክና የጥገና ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 002 ሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጅ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስ/ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የማሽን ኪራይና የገልባጭ መኪና አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል። በተጨማሪም ለደጀን ወረዳ ጤና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ተጀምሮ የተቋረጠ ጤና ኬላ የቆሻሻ ማቃጠያ እና የባለ 2/ሁለት/ መቀመጫ መጸዳጃ ቤት በወርቅአምባ ቀበሌ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2018 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስ/ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ብርሃን ሪጅን ለሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፊያ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ደ/ብ/ሪ/ግ/ጨ/08/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ብርሃን ሪጅን ለሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፊያ