Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ስራ የጨረታ ማስታወቂያ የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም የማህበሩን ሂሳብህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት investigation
የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም. የማህበሩን ሂሳብ ህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት Investigation Audit /ዝርዝር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 22, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 58/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕታዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-21/2018ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች) ፣ አዳዲስ አልባሳት፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 21/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ኮስሞቲክስ፣ የተሽከርካሪ
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ልዩ ልዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአ/ከ/ ክ/ ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ አገልግሎት የሚሰጥ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2026) የ2018 በጀት ዓመት 4ኛ ዙር የሠራተኞች ክበብ አገልግሎት የሚሰጥ ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር ሳሪስ 106 ቅርንጫፍ መጋዘን የሚገኙ የተለያዩ የቫናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር ሳሪስ 106 ቅርንጫፍ መጋዘን የሚገኙ የተለያዩ የቫናይደር ስሪት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሳሮን ከንፈ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አሸናፊ ክንፈ መካከል ስላለው
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሰላማዊት ኪዳኔ እና በፍ/ባለዕዳ እነ መቶ አለቃ አበበ ገብረየስ መካከል
The South West Ethiopia Peoples Regional State Bureau of Agriculture Invites Bids for the Construction of Four Projects Across West Omo and Dawro Zones.
Addis Zemen (Apr 01, 2026) Invitation for Bids Ref. No: SWEPRS/BOA/PACT/NCB/W/02/2026 1 The South West Ethiopia Peoples Regional State Bureau
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጢያ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓ.ም. በመሰረተ ልማት ዲች ግንባታ ከፍቅርተ ወ/ማሪያም እስከ PLC ርዝመት 230 ሜትር /የጉልበትና የማቴሪያል አቅርቦት ጨምሮ/ በግንባታ ዘርፉ ፈቃድ ባላቸው ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ በሆኑ BC/GC አካላቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ የማታወቂያ ቁጥር 07/2018 በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ሕንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 31, 2026) የሕንፃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ
በደ/ም/ኢ/ህ/ከ መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ከተማ አስተዳደር ለሚያስገነባው የሸኮ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት እና የሸኮ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም የበጀት ዘመን ላቀደው የቢሮ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ህ/ከ መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ከተማ አስተዳደር ለሚያስገነባው የሸኮ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ
የመኪናዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 31, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ፍቅሩ ታጋሽ እና በፍ/ባለዕዳ ኤል አውቶ ኢንጅነሪንግ እና ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር