Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 21, 2026) በድጋሚ የመጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን እንዲሁም በሜክሲኮ አካባቢ በሚገኝ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 023 /2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው

አሐዱ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 21, 2026), Addis Zemen (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ አማራ ባንክ/40/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል የህንፃ መሳሪያ እቃዎች፣ ማሽነሪዎች እና የፈርኒቸር እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ቀጥሎ የቀረቡትን እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የህንፃ

ጀሞ ሁለገብ ሸማቾች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ማኅበር በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 4 የሚገኙ የቅድመ አንደኛ ደረጃ (የመዋዕለ ህፃናት) የትምህርት አገልግሎት እየሰጠባቸው ያሉትን ቁጥር 2 እና ቁጥር 3 ተብለው የሚታወቁትን /ሁለት/ ትምህርት ቤቶች እና የመገልገያ ቁሣቁሶችን ጭምር ለትምህርት አገልግሎት መጠቀም ለሚፈልጉ ተከራዮች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

AGGAR Micro-Finance S.C. Invites Bids for Interior Design and Construction Services for its Head Office and 29 Branches Located in Addis Ababa, Central Ethiopia, Sidama, Oromia, and Amhara Regions

Ministry of Education፡ Procurement of Construction Materials 1

Government (Apr 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9e38b21b-c1f8-4cc9-87d0-ddef4de27ad6/open Lot Information

Bahir Dar University፡ Procurement of EiETX Sanitary Items

Government (Apr 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/29cc1d3b-d441-4f61-8d9c-de4ceed40b23/open Lot Information

በዲላ ከተማ አስተዳደር በማዘጋጃ ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫ ግዥ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 31, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ግዥ የጨረታ ቁጥር መለ/01/2018 በዲላ ከተማ አስተዳደር በማዘጋጃ ቤት በ2018

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ ግብዓት የሚያገለግል የሰብ ቤዝና ቤዝ ኮርስ ምርቶች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 01, 2026) የሰብ ቤዝ እና ቤዝ ኮርስ ምርትየቁርጥ ዋጋ ግዥ ጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

Ministry of Irrigation & Lowlands፡ Procurement of 3* Hotel Service BISHOFTU

Government (Apr 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/cb3263e2-657e-4086-8201-fcecf807ddd6/open