Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የተለያዩ ንብረቶች የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat (Jun 14, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ሻይኒ ዴይ ሶሻል ሰርቪስስ አርጋናይዜሽን ተቋም እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ኤፌሶን ጡኔቦ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክሰ ከርክር ጉዳይ በአፈ ተከሳሾ

በሰሚት ቁጥር 2 የጋራ ሕንፃ ባለቤቶች ማህበር በሚገኘው ግቢ ለሚሰራው የፊት ለፊት አጥር ግንባታ ስራ በኮንስትራክሽን ስራ ደረጃ አምስት (5) እና ከዛ በላይ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 14, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሰሚት ቁጥር 2 የጋራ ሕንፃ ባስቤቶች ማህበር 004/2017 በሰሚት ቁጥር 2 የጋራ ሕንፃ ባለቤቶች ማህበር በሚገኘው ግቢ ለሚሰራው

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአክሱም ከተማ የሚገኘውን ህንፃ ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 14, 2025) በአክሱም ከተማ የሚገኘውን የኮርፖሬሽን ህንፃ ለማከራየት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- ኢ.ግ.ስ.ኮ/ብግጨ /3/2017 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሠረት ተጫራቾችን

በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ ያገለገሉ ሁለት ጀነሬተሮች በሎት አንድ (1) እና ያገለገሉ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችና የተለያዩ ብረታ ብረቶች በሎት ሁለት (2) ባሉበት ሁኔታና ቦታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 14, 2025) ያገለገሉ ጀነሬተሮች እና ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ECC‐JBO/01/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ ያገለገሉ ሁለት ጀነሬተሮች በሎት አንድ (1)

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች