Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. በቆሉ ሽያጭ፣ ሎት 2. ጤፍ ሸያጭ፣ ሎት 3. ሩዝ

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በቆሉ ሽያጭ፣ ጤፍ ሸያጭ፣ ሩዝ ሽያጭ እና የዱቄት ማበልጸጊያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 01, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደ ተሻሻለው) እና

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter (Jul 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 003/3/2018 ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ

ገዳ ባንክ አ.ማ. የቦታ ስፋት በካ.ሜ 109.14 የሆነ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 01, 2026) ግልጽና በሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በቀን 01/11/2010 ዓ/ም እና 04/10/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

EthSwitch Share Company Invites Bids for the Procurement of Computing Server Infrastructure and Implementation Services for the Expansion of its OpenStack Private Cloud.

Reporter (Sep 27, 2026) Invitation to bid NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) PROCUREMENT OF: COMPUTING SERVER INFRASTRUCTURE AND IMPLEMENTATION SERVICE FOR

በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በፐ/ሰ/የሰ/ል/ጽ/ቤት/አስ/ፋ/ፑል የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በስሩ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎታቸውን የጨረሱና የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ሽያጭ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 27, 2026) አገልግሎታቸውን የጨረሱና የሚወገዱ የተለያዩ ንብረቶች የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡– አ/ክ/ከ/መ/ን/አ/ጽ/ቤት/404/01/2019 በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በፐ/ሰ/የሰ/ል/ጽ/ቤት/አስ/ፋ/ፑል

The National Bank of Ethiopia is Inviting Bids for the Supply of Various Items Across Three Categories.

Reporter (Sep 27, 2026) INVITATION TO BID 1. National Bank of Ethiopia invites interested and eligible bidders for the supply

Development Expertise Center (DEC) Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Suppliers for the Procurement of Teaching and Learning Materials Under the ECW-MYRP2 Project.

Reporter (Sep 27, 2026)  BID ANNOUNCEMENT PROCUREMENT OF TEACHING AND LEARNING MATERIALS Development Expertise Center (DEC) is a national NGO

እናት ባንክ አ.ማ. ሁለት መኖሪያ ቤት እና አንድ ጂ+3 ጅምር ሆቴል በድርድር ሽያጭ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 27, 2026) የድርድር ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ እባ/ንማ/01/2018 እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ሁለት

ተስፋ ድርጅት አልባሳትና ቦርሳ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቭል ማህበራት ኤጀንሲ የተመዘገበ ሀጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣

Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Maintenance and Repair Service

Government (Sep 28, 2026) Please click on this link to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/62f460b5-781c-4f9f-a5d0-3c77ddaecf56/open Lot Information Procurement Reference

Ministry of Industry፡ Procurement of Stationery Materials

Government (Sep 28, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3f95547b-2037-4feb-bc49-56214b3206ae/open Lot Information Procurement Reference

Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Construction Materials

Government (Sep 28, 2026) Please click on this link to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8df586fa-b93d-4382-b52a-c2ad1a7cdd18/open Lot Information Procurement Reference