Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 21, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0026/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 114711 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተስውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል ኒሳን (JuKE) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) ለ2ኛ ጊዜ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል 2019 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ የሚውሉ 1ኛ የታካሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት 2ኛ ሰራተኛ ክበብ (ካፌ)

በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል 2019 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ የሚውሉ የታካሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት እንዲሁም የሰራተኛ ክበብ (ካፌ) አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት እነ ወ/ሮ ፍቅርተ ሁንዴ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ በቀለች ሁንዴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/81634

የቦታው ስፋት በፕሮፖርሽን 146 ካ/ሜ የመንገድ ጥናት 54 ካ/ሜ የሚነካው የቤቱ ስፋት 75 ካ/ሜ የሆነ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 21, 2026)  የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር –2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት

በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) Invites Sealed Bids for the Design, System Engineering, Supply, Installation, Testing, and Commissioning of an IP-based CCTV System at its Operation and Distribution Petroleum Depot Located in Awash Sebat Kilo Town, Afar Region.

በ200 ካ/ሜ ይዞታ ላይ ያለ የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አበባ ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ሚሊዮን ንጉሴ መካከል ስላለው ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 03, 2026) የመኪና ኪራይ አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው ያኢጉለሌ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 03, 2026) የመጀመሪያ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 001/19 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ

በቤንች ሸኮ ዞን በሼይ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የመኪና መለዋወጫ ዕቃ ከነ ሰርቪስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ  በደ/ቡ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ በቤንች ሸኮ ዞን በሼይ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት ለብድሩ አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን ተንቀሳቃሽ የመያዣ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ከዚህ በታች ስማቸው የተገለፁት ግለሰቦች ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተበደሩትን የብድር ገንዘብ በገቡት

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ፣ ኮንስትራክሽን፣ አልባሳት፣ እስፔርፓርት፣ የፅዳት ዕቃ፣ ምግብ ነክ እና ልዩ ልዩ በሀራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 03, 2026) የግልፅ እና የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ  የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣

The Asella Finance Office Invites Qualified Bidders (GC-3 and Above or RC-3 and Above) for the Construction of Asella Asphalt Road (Asphalt Road One).

Ethiopian Herald (Sep 03, 2026) Invitation for Bids (IFB) Subject of Procurement: – Asphalt road one 1. Asella Finance Office

Waajjirri Maallaqaa Magaalaa Maayaa Bara Baajataa 2019tti Meeshaalee Dhumeeyyii (isteeshinariifi Qulqullinaa), Meeshaalee Dhaabbataa (farnicharaafi Elektirooniksii), Gommaa/ispeer Paartii Konkolaataa Calbaasii Ifaatiin Waldorgomsiisee Bituu Barbaada