Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) ድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ጎማ/02/2018 የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አዝ/ድርጅት የመኪና ጎማ ከነከመነዳሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልግ ድርጅት

የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አዝ/ድርጅት የመኪና ጎማ ከነከመነዳሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሀራጅ ጨረታ ቁጥር 004/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ቁጥር 08/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሸከርከሪዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደብረ ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማስተማሪያ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ለ2ኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ጥቅል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማስተማሪያ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባሕር ዳር በላይ ዘለቀ አለም አቀፍ ኤርፖርት ያገለገሉ የሬንጅ በርሜሎች መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባሕር ዳር በላይ ዘለቀ አለም አቀፍ ኤርፖርት ከዚህ በታች የተዘረዘረውን

በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የጎዛምን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አንድ ብሎክ የመጀመሪያ ምርመራ ክፍል (OPD) ግንባታ የእጅ ዋጋ እና አንድ ብሎክ የአርሶ አደር ማሠልጠኛ ማዕከል /FTC/ የግንባታ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Armauer Hansen Research Institute: Procurement of Electronics Equipment

Government (Mar 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bb624052-54c2-4195-b801-d835a186cae0/open  Invitation to

Alert Comprehensive Specialized Hospital: Procurement of Sport Materials

Government (Mar 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/669df22a-e011-463e-9131-90f5be673fb2/open Invitation to

500 ካሬ ሜትር የሆነ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Mar 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ፀደይ ሆቴል የሚጣል ዕቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ ወ/ሮ እማማ ተረፈ መካከል ስላለው

The Amhara National Regional State Water and Energy Bureau Invites Bids for the Supply and Installation of Solar Panel Ground Steel Structures for Three Off-grid Projects: Water and Energy Bureau (40kW), Segno Gebeya Institution (9kW), and Nequara Kebele Institution (7kW).

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Mar 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ፀደይ ሆቴል የሚጣል ዕቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ አቶ ታደሰ ገሠሠ መካከል

በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር እና ዘይት ከአዲስ አበባ እና ከተለያዩ ከተሞች ወደ ደምበጫ፣ ፍ/ሰላምና ቡሬ ከተማ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Bekur (Mar 09, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር እና ዘይት ከአዲስ አበባ እና