Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 08, 2026) በድጋሚ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር፡- ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ09/03/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ09/03/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Ethiopian Herald(Jan 07, 2026) Re-Bid NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT OF WORKS Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Ethiopia Electrification Program (ELLAP) Contract Title: Construction of Phase

The Ministry of Water and Energy (MOWE) Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Local Contractors Classified as GC-I/BC-I for the Construction of Phase 1 of the Energy Tower Building Project in Addis Ababa.

Addis Zemen(Jan 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያልዩ ልዩ ንብረቶች ሽያጭ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/D2-04/2018 የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር የተላለፉለትን በሕግ በመፍረስ ላይ ያለ

የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር የተላለፉለትን በሕግ በመፍረስ ላይ ያለ የጥቁር አባይ ኮንስትራክሽን አ.ማ. ግቢ የሚገኙ ልዩ ልዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Hawassa University፡ Procurement of Agricultural Inputs

Government(Feb 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bc9cf167-8795-431c-96ba-135031359e06/open Lot Information Procurement

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የንግድ ቤት፣ የመኖሪያ ቤት እና ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡_ AMF 05/2018 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሠረት

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በእያንዳንዱ የጣውላ ዓይነት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የጣውላ ምርት ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OFWE/XA06/2018 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር

Rohi Weddu Invites All Eligible Suppliers to Supply Dignity Kits with Full Fledge Packages for SGBV- Survivors in IDP Communities in Afar National Regional State

Addis Zemen(Feb 22, 2026) INVITATION TO BID FOR DIGINITY SUPPLY Rohi Weddu Pastoral Women Development Organization (in short Rohi Weddu)

በፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር ሱባ ሰበታ፣ በረከ፣ በምስራቅ ሸዋ ዲስትሪክት እና እንጦጦ ጫንጮ ዲስትሪክቶች የሚያስተዳድሩት የቁም ባህርዛፍ ደን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-13/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የጽዳትዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና የኪራይ አገልግሎት (መኪና እና ድንኳን ኪራይ አገልግሎት) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም አስ/ዞን የደጀን ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ውል ስምምነት መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የመኪና ኪራይ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም አስ/ዞን የደጀን ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

በአብክመ በሰሜን ሽዋ ዞን መስተዳድር በሲያደብር እና ዋዩ ወረዳ የደነባ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አገልግሎት ህትመት፣ የፅዳት እቃ፣ የተለያዩ የቢሮ እቃ እና የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች በግልጽ የጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል