Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Jun 04, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “LINK” Invitation to Bid  የቢሮ አላቂ ዕቃዎች ግዥ Procurement Reference No: WU-NCB-G-0065-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bidProcurement Category: Goods Market

ወሎ ዩኒቨርስቲ: የቢሮ አላቂ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Jun 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b33f3a3d-32aa-4e33-8523-9b9feb97514c/open Reference Number: WU-NCB-G-0065-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Lot Reference: TCC-NBC-G-0053-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

ወሎ ዩኒቨርስቲ: የቢሮ አላቂ ዕቃዎች ግዥ (ወ/ዩ/ ልዕለ ህክምና ካምፓሰ) መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (Jun 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/032/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992  በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች  በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪ ስም

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሪፕል ኢፈክት ኢትዮጵያ ከስታር ባክስ ፋዉንዴሽን (Starbucks Foundation) ጋር በመተባበር በሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በንሳ ወረዳ የሚገኙ አነሰተኛ የመሬት ይዞታ ያላቸው ሴት አርሶ አደሮችን አቅም ማጎልበት (Resilient and Empowered Women and Girls Project) ለተባለዉ ፕሮጀክት ለተጠቃሚ አርሶ አደሮች የሚሆን የሽግግር የንብ ቄፎ(Transitional Top Bar Hive) ህጋዊ ፈቃድ ካላቸውና በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 0001/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ

የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ጉዳይ ችሎት መኖሪያ ቤት /ኮንደሚኒየም/ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ አፈጻጸም ባለ መብት ቡሳ ጎኖፋ ማይክሮ ፋይናንስ ማህበር

የመከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ በዋናው መ/ቤት የሚገኙ ያገለገሉ ኮምፒውተሮችና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች፣ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎችና ባትሪዎች፣ የብረታ ብረት ስክራፖች እና የወላለቁ ፈርኒቸሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የቢሮ አላቂ እቃዎች ስቴሽነሪ እና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

የሻሸመኔ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሻሸመኔ ከተማ የመንግስት መ/ቤቶች ለ2019 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) ግልጽ የግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 የሻሸመኔ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሻሸመኔ ከተማ የመንግስት መ/ቤቶች ለ2019

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ እንዲሁም በንፋስ የወደቀ የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-01/2019 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቁያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር 06/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን የአለልቱ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚ፣ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፤ ህትመት እና የጽህፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እና ጌጣጌጦች እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል