Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Jan 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/655244f9-48c1-4b72-afb0-16c5215d3c44/open Reference Number: FTVETI-NCB-G-0050-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: – Procurement Information Procurement Type: Bidding

Federal Technical and Vocational Education and Training Institute፡ Procurement of Technology Material for Oil Screw Machine 01

Addis Zemen(Jan 30, 2026) የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ለመግዛት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/4C/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ከነተከላው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር፡- ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን

የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– መድ/አጠ 2ኛ/ደረ/ት/ቤት 02/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የት/ቤቱ ክበብ እና የተማሪ ክበብ ለማከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኢ/ያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን የሙሉ ቀን የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ERMMB 003/2017E.C ኢ/ያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ የሚከተሉትን አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል::  የሙሉ

Godina Qellem Wallaggaatti Waajjirri Maallaqaa Aanan Sayyoo Seekteroota Aanichaaf Kan Oolu Bara Bajataa 2017tti Barreefamaa Uffanna Seeraa Hojjetootaa, Meeshaalee (stationary), Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Biiroo Keessaa Adda Addaafi Meeshaalee Elektirooniksii Dhiyeessitoota Seera Gabeessa Ta’anirraa Dorgomsiisee Caalbaasii Ifaadhaan Bituu barbaada.

የኢትዮጵያ ፖስታ Power Supply, Inverter Solar Panel with Inverter, Digital Screen, Smart TV 75 Inch & Head Set 10 Inch በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ግጨ 2/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተቀመጡትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለእምድብር ከተማ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የእስቴሽነሪ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏/01/ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለእምድብር ከተማ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ

አጋርፋ የግብርና ቴክኒክ ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የምግብ ጥሬ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ ለተሽከርካሪ አገልግሎት የሚውሉ ዘይቶችና ቅባቶችን ግሪስ)፣ የአልፋ አልፋ ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የዕቃ ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የግዥ መስያ ቁጥር፡-01/001/2017 አጋርፋ የግብርና ቴክኒክ ሙያ ትምርትና ሥልጠና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት በተመደበለት በጀት፡- ለተማሪዎች ቀለብ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮዽያ ሕዝቦች ከልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ቪድዮ ካሜራ፣ ስማርት ሞባይል ቀፎዎች ግዥ፣ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች የውስጥና የውጭ ማሟያ ዕቃዎች ግዥ፣ የተለያዩ ህትመቶችን፣ የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 32 የሚሆኑ ያገለገሉ መኪናዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡– AAሀ/NCB/pd/01/2017/24 ያገለገሉ መኪናዎች ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከላይ የተጠቀሰውን ብዛታቸው 32 የሚሆኑ ያገለገሉ መኪናዎችን

የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ማኔጅመንት ቢሮ ለሠራተኞች የዱቤ Credit/ የመድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት የሚሰጡ ፋርማሲዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EEU/ARPM/01/2017 የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ማኔጅመንት ቢሮ ለሠራተኞች የዱቤ Credit/ የመድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት የሚሰጡ ፋርማሲዎችን

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ውሃና ፍሳሽ መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ዲቪዥን የተለያዩ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር AAWSA/WSIDD/GOV/NCB/G001/2017 የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ውሃና ፍሳሽ መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ዲቪዥን ምድብ አንድ፡- የጽህፈት መሳሪያዎች እና