Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ -SSNT-T 611 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ 5 የክልል ኤርፖርቶች ውስጥ የዱር እንስሳት አደጋ ሥነ-ምህዳራዊ ምርመራ እና ትንተና ጥናት

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ 5 የክልል ኤርፖርቶች ውስጥ የዱር እንስሳት አደጋ ሥነ-ምህዳራዊ ምርመራ እና ትንተና ጥናት (ECOLOGICAL INVESTIGATION AND ANALYSIS OF WILDLIFE HAZARD AT ETHIOPIAN AIRPORTS) በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 14, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን

በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር O4/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪዎች ይህ ማሰታወቂያ በጋዜጣ

በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ  30/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ ማጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The United Nations World Food Programme in Addis Ababa, Ethiopia Invites Interested and Qualified Companies to Submit Their Expressions of Interest (EOI) for Provision of Cargo Handling and Warehouse Cleaning Services at WFP Warehouses in Ethiopia

Reporter(Dec 07, 2025) Fortune(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። REQUEST FOR EXPRESSION

Waajjirri Misooma Jallisii Godina Horroo Guduruu Wallaggaa Ijaarsa Pirojektii Jallisii Laga Saardoo Aanaa Abee Dongoroo Kessatti Argamu Caalbaasii Ifaa Baasee Dhaabbilee Hojii Ijaarsa Bishaanii Irratti Heyyama Seera Qabeessa Ta’e Qaban Dorgomsiisee Hojjechiisuu Barbaada. Kanaafuu

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 03 ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች እና ሌሎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የደንብ ልብሶችና የጽዳት እቃዎች፣ የህትመት ውጤት፣ የጉልበት አገልግሎት እና ቋሚና አላቂ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Dire Dawa Agriculture Water, Mines & Energy Office, Has Received a Budget of SDG from Dire Dawa City Administration Towards the Cost of Rural Small Scale Irrigation Project and Intends to Apply Part of the Budget for Payments of Construction of Small Scale Irrigation In Mudianneno Rural Kebele

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 አስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች እና የደንብ ልብስ ስፌት በግልፅ ጨረታ አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ፋይናንስ ፅህፈት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው የሚያስፈልጉ አጠቃላይ የመኪና ጎማዎች፣ የስፖርት ትጥቆች፣ የእንሰሳ መድሀኒትና መገልገያ ቁሳቁሶች፣ የፕሪንተር ቀለሞች እና የግሬደር እሰፔር ፓርቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Ministry of Transport and Logistics: Procurement of Hotel Service in Adama City 12 Persons

Government(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

በልደታ ክፍለ ከተማ የወ/ሮ በለጥሻቸው የህዝብ ጤና ጣቢያ የጥገና ስራዎች በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 07, 2025)   የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨታ ቁጥር 002/2018 በልደታ ክፍለ ከተማ የወ/ሮ በለጥሻቸው የህዝብ ጤና ጣቢያ የጥገና

ሀውስ ኦፍ ሻይሎ ኦርጋናይዜሽን የተባለ አገር በቀል ድርጅት አመታዊ ኦዲት ሪፖርት ለተከታታይ 3 አመታት ሥራ እንዲሰራለት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ሀውስ ኦፍሻይሎ