Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/036/2018       ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡   ተ.ቁ.

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የተለያዩ መኖሪያ ቤቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0022/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መስረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ የተበዳሪዉ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘምዘም ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ዘምዘም ባንክ አ/ማ መኖሪያ ቤት እና የድርጅት ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አ.ማ. ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርከ ሾፕ ውስጥ የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ባሌስትራዎች፣ የተቃጠሉ ዘይቶችን፣ ሻከል፣ ፕሬዥር ፕሌቶች፣ ካቦዎች የብረት ታንከሮች እና ሌሎች እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቦሌ አዲስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም ከመንግስት በተመደበልን መደበኛ በጀት እና ውስጥ ገቢ ድጎማ በጀት 2ኛ ዙር ጥቅል ግዥ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሰሜን ሸዋ ዞን የዘመሮ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት በከተማው ውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት የተለያዩ ማሽኖች ማለትም ግሪደር፣ እስካቫተር፣ ሮሎ፣ ሻወር ትራክ እና ሲኖ ትራክ መከራየት ይፈልጋል

ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ በኮቾሬ ወረዳ በስሶታ ቀበሌ በድርጅቱ ስም እየተገበረ ያለውን ይዞታ ለእሸት ቡና ሣይት ለማቋቋም ወይም እስፔሻሊት ቡና ለማዘጋጀት የሚውል ቦታ በግምት ከ1.2 ሄክታር በላይ የምሆን ባለበት ሁኔታ ለማስተላለፍ ይፈልጋል

የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የጽዳት ዕቃ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችና የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የጥገና ዕቃዎችን፣ ቋሚ ዕቃዎችን እና ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 በከኒሳ ጤና ጣቢያ ካፌ የሰራተኞች ካፌ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 በከኒሳ ጤና ጣቢያ ካፌ የሰራተኞች ካፌ

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለምን ሸሳ ግብርና ጽህፈት ቤት አገልግሎት የሚውል ለግብርና እና ቤተሰቡ አገልግሎት የሚውል ቢሮ ግንባታ ለማስገንባት በኮንስትራክሽን ዘርፍ ሁለት ዓመት እና ከዚያ ላይ የመልካም ሥራ አፈፃፀም እና ልምድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ ደረጃ 5 (አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆነ ጠቅላላ ሥራና ሕንፃ ሥራ ተቋራጭ፣ አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን መምሪያ ለአ/ም/ከ/ሰላምና ፀጥታ መምሪያ ለሚሊሻ አባላት ደንብ ልብስ ግዥ እና Desel Generator 188KVA With ATS /ጀነሬቴር/ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም/ከ/ጤና መምሪያ CBC Machre Mindray BC-3000Plus ማሽን/ ግዥ ከዚያ በላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) የዕቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም/ከ/ጤና መምሪያ፡– 1. CBC