Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 25, 2026) ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በጋምቤላ ከተማ በሚገኘው የጋምቤላ ቅ/ጽ/ቤት እና የስደተኛ ማዕከል ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን ከዚህ በታች

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የጋምቤላ ቅ/ጽ/ቤት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0023/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሸን ባንክ ሶላር ፋብሪካ እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Government (May 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6f6dafb1-410b-4fb9-bd26-a0299cd8ef9f/open Invitation to Bid Procurement of Transportation and Logistics Service Procurement Reference No:

Educational Assessment and Examinations Service: Procurement of Transportation and Logistics Service

Government (May 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a6964d07-de9b-408f-ba36-9fc4d82e18fb/open Reference Number: WU-NCB-G-0101-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: WU-NCB-G-0091-2018-BID-Open Procurement Information Procurement Type:

Wollo University :የተሽከርካሪ እና የማሽኖች መለዋወጫ ግዥ ቁጥር 2

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) ማስታወቂያ ሪዬስ ኢንጂነሪንግ ኢማ የተለያዩ የፎርድ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫዎች ዕቃዎች ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ነሐሴ 7

በኢሉባቦር ዞን የነዲ ኖኖ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ጎማዎች እና የሰራተኛ ደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል የሎደር እና የግሬደር ጎማ እንዲሁም ካሜራ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ ቤት ለማዘጋጃ ቤት

በጅማ ዞን የነዲ ጊቤ ወረደ ገንዘብ ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የቢሮ ውስጥ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ጎማ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የቴ/ሞ ዕቃዎች እና Pump with Generator በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ በ09 ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የ1ኛዙር ግልጽ ጨረታ የመስ/ቤታችን የ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉት ማለትም፣ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች የተለያዩ የፅዳት

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመቶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮምፒዉተሮች፣ ጄኔሬተሮች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የሥልጠና ዕቃዎች እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ የመሳስሉትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም የስራ ዘመን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን፣ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብሶችን፣ የፅዳት እቃዎችን፣ ቋሚ እቃዎች ግዥ፣ ህትመትና መፃሐፍቶችን፣ የመኪና ኪራይ፣ የጉልበት አገልግሎት፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ እንዲሁም የመስተንግዶ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሰዴንሶዶ ወረዳ ፍርድ/ቤት በ2019 የበጀት አመት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ፈሪኒቸር)፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የመሳሰሉት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አንቆርጫ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001 በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት አንቆርጫ  ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2019