Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቭል ማህበራት ኤጄንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ ቤንሻንጉል፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ
ተስፋ ድርጅት ለሚያከናዉናቸዉ ተግባራት ግብዓት የሚሆኑ የተለያዩ ማቴሪያሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለአቶ እንግዳየሁ ፋንታሁን ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአብክመ እንጅባራ ከተማ ቀበሌ የካርታ ቁጥር 77/2010 በአቶ አክሊሉ መኮነን
ፀደይ ባንክ አ.ማ. የሴራሚክ ማምረቻ ፋብሪካ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 003/2/2018 ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ
ገዳ ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Revenue: Procurement of Printing Services For MOR Mekelle Branch Office Lot-18-2019
Government (Aug 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a0634669-5843-479d-8bf1-7be5cac4870e/open
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ 200 ቶን ቁርጥራጭ ብረታብረት አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 11, 2026) ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ አግጨ /001/ኦኩስፋ-2/2018 ዓ.ም 1.በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የእርሻ ፀረ አረም ኬሚካል አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 11, 2026) ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- አግ/0014 ኦኩስፋ-2/2018 ዓ.ም 1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የደብረሲና ከተማ አስተዳደር ገንዘብ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 11, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግዥ/ንብ/አስ/001/2019 በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የደብረሲና ከተማ አስተዳደር ገንዘብ/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት
Mega Printing Private Limited Company Invites Eligible Bidders for the Supply of Various Printing Materials, Including Wood-free Reel Paper (80gsm and 60gsm), Wood-free Paper (80gsm), Art Paper (250gsm), Hot Melt Glue, and CTP Plates of Various Sizes.
Addis Zemen (Aug 11, 2026) INVITATION FOR BID Bid Ref. No. MP-5-8-26 Mega Printing Private Limited Company invites eligible bidders
በአርሲ ዞን ሸነን ኮሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳዉ ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች የፅፈት መሣሪያ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስና ልብስ ስፌት፣ የህትመት ሥራ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ የቢሮ ዕቃና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአርሲ ዞን ሸነን ኮሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳዉ ለሚገኙ መስሪያ
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር አንድ አይሱዙ የጭነት መኪና መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 11, 2026) የሀገር ውስጥ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር አንድ አይሱዙ የጭነት መኪና መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች
የቡኖ በደሌ ዞን የመኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል
Addis Zemen (Aug 11, 2026) ማረሚያ የቡኖ በደሌ ዞን የመኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት የሚውሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ነሀሴ
በደ/ም/ኢ/ሕ/ መንግስት ሸካ ዞን ማሻ ከተማ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የቢሮ ዉበትና ጽዳት እቃዎች፣ የተዘጋጁ ልብሶች፣ ሸሚዝ፣ ብትን ጨርቅ አቅርቦ በሰዎች ልክ ሰፍቶ ማቅረብ፣ የተለያዩ ቆዳ ጫማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 11, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ሕ/ መንግስት ሸካ ዞን ማሻ ከተማ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት