Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (May 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 017/2018 ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች
ሲንቄ ባንክ ባጃጅ እና መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 10, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ08/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 10, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (May 10, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/033/ ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
WaterAid Ethiopia Would Like to Issue a Correction Notice on the Tittle
Reporter(Jan 18, 2026) Correction Notice WaterAid Ethiopia would like to inform all interested bidders and the general public that the
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የአይቬኮ ፍላት ቤድ መለዋወጫ ዕቃዎች እና የተለያዩ ማሽኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 18, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር OT/9/2018 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የአይቬኮ ፍላት ቤድ መለዋወጫ ዕቃዎች
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
በደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የወልቂጤ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እየተገለገለበት ያለው ሕንፃ ውስጥ ስራዎች ጥገና ለማከናወን ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ፤ በደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የወልቂጤ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እየተገለገለበት ያለው ሕንፃ ውስጥ ስራዎች ጥገና ለማከናወን
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Jan 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በዳውሮ ዞን የታርጫ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የሥልጠና ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየግዥ/የጨረታ መለያ ቁጥር ታፖቴኮ/05/2018 ዓ.ም በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በዳውሮ ዞን የታርጫ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች
Nib International Bank Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurements of Different Goods & Services
Reporter(Jan 18, 2026) Invitation to National Competitive Bid For the procurement of different goods and services Nib International Bank would
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሸገር ሪጅን ጽ/ቤት የሰራተኞች ክበብ (ካፍቴሪያ) በዘርፉ ልምድ ላላቸው ተወዳዳሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሶስተኛ ወገን ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 19, 2026) የሰራተኞች ክበብ(ካፍቴሪያ) አገልግሎትግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የኢ/ኤ/አ ሸገር ሪጅን ጽ/ቤት በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኘውን የሰራተኞች ክበብ (ካፍቴሪያ)