Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቭል ማህበራት ኤጄንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ ቤንሻንጉል፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ
ተስፋ ድርጅት ለሚያከናዉናቸዉ ተግባራት ግብዓት የሚሆኑ የተለያዩ ማቴሪያሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለአቶ እንግዳየሁ ፋንታሁን ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአብክመ እንጅባራ ከተማ ቀበሌ የካርታ ቁጥር 77/2010 በአቶ አክሊሉ መኮነን
ፀደይ ባንክ አ.ማ. የሴራሚክ ማምረቻ ፋብሪካ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 003/2/2018 ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ
ገዳ ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በጉለሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 4 የጥበብ በቀጨኔ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የ(Network Infrastructure for Health Centers)ወይም የኔትወርክ ዝርጋታ እቃዎችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር:- 03/2018 በጉለሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 4 የጥበብ በቀጨኔ ጤና
የአ/ቃ/ቃ/ክ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የተሰባበሩ የፈርኒቸር ዕቃዎች እና የህንፃ መሣሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 23, 2026) ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ቁጥር 002/2018 የአ/ቃ/ቃ/ክ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን
የኢትዮጵያ ሂውማኒታሪያን ናሽናል ሲቪክ ማህበራት ጥምረት ድርጅት በ2018 ዓ.ም. የአመታዊ ኦዲት አገልግሎት ለመስጠት ፍላጎት ያላቸውን የኦዲት ካምፓኒዎች ለመወዳደር ይጋብዛል
Addis Zemen (Mar 23, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሂውማኒታሪያን ናሽናል ሲቪክ ማህበራት ጥምረት ድርጅት በ2018 ዓ.ም. የአመታዊ ኦዲት አገልግሎት
በአማራ ብሄራዊ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ ብክኒክና ሙያ ኮሌጅ በበጀት ዓመቱ ለኮሌጁ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018 በአማራ ብሄራዊ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ
የደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ ደብር ሰበካ ጉባኤ አስ/ጽ/ቤት ግሬድ 75 ሜጋ ፖስካል የሆነ የቱርክ አርማታ ቶንዲኖ ብረት ግዥ በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ነጋዴዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 23, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ከርስቲያን በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት የደብረ ሮሃ ቅዱስ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ/ም በዩኒሴፍ ድጋፍ አዲስ ለሚቋቋሙ 6 የልዩ ፍላጎት አካቶ የትምህርት መስጫ ማዕከላትን ለማደራጀት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 23, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 006 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018
በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኤሌክትሮኒክስ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ቮልቴጅ ፕሮቴክተር ፊርም ዌር (Voltage Protector Firmware) በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 23, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኤሌክትሮኒክስ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ቮልቴጅ ፕሮቴክተር ፊርም ዌር (Voltage
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በስታንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ ቡድን በ2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀት የወረዳውን ፍርድ ቤት ቢሮ ጥገና ለማስጠገን በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 23, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በስታንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 23, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 45/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት