Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ  ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ቤተል ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እንዳለ ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/193279 በሚያዝያ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር 007/2018 ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የህትመት ጥሬ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የሀገር

ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የህትመት ጥሬ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 23, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ምንዳ አስራት እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ተድባብ አበበ መካክል ስላለው የናርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.184148 በቀን 27/07/2015ዓ.ም እና

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 23, 2026) በድጋሚ ለ2ዙር የወጣ ለጌንጃ ታዳጊ ማዘጋጃ ውስጥ ለውስጥ መንገድኮረት ማጓጓዝ ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመገለጽ እንደተሞከረው በቤንቾ ሸኮ ቦን የሰሜን ቤንች ወረዳ ስጌንጃ ታዳጊ

በደ/ም/ኢት/ህ/ክ/መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን የሰሜን ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የሲኖ ገልባጭ መኪና (Damp Truck) እና የግሬደር ማሽን ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለሊፍት አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/02/12/2018 1. የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለሊፍት አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአርሲ ዞን የሁሩታ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በከተማው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የደባርቅ ሁለ/የገበ/ህ/ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተ ለእርሻ፣ ከመውቂያና ማጨጃ አገልግሎት የሚውሉ ሃርቨስተር፣ ትሬሸር ከኢንጅን ጋር አና ትራክተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 11, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደባርቅ ሁለ/የገበ/ህ/ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተ ለእርሻ፣ ከመውቂያና ማጨጃ አገልግሎት የሚውሉ ሃርቨስተር፣ ትሬሸር

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት የእርሻ ትራክተር እና ማረሻ ማሽን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ጨረታ ለመሸጥ ወይም ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026) የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ስርዓት ደንበኛ የሆነው ሀርቨስት ሞደርን

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በመጀመሪያ ዙር የድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 11, 2026) የመጀመሪያ ዙር የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 መሠረት በተሰጠው

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019 በአዲስ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የደህንነት ስፍራ ዲዛይን እና ግንባታ (Design Build of Emergency Access Roads on Both Sides of Runways 07L/25R and 07R/25L, Including Runway 07L/25R RESA at AABIA) ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: SSNT–T635 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ብቁ የሆኑ ደረጃ 1 የመንገድ /ጠቅላላ

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አየር ጤና አጠቃላይ 2ኛ/ ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2016 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አየር ጤና አጠቃላይ 2ኛ/ ደ/ት/ቤት በ2019

በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 04 እዉቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም. የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል