Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ቤተል ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እንዳለ ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/193279 በሚያዝያ 24
ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው የቦታው ስፋት 240 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 30, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2የጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር ET-SWEPR-461208-CW-RFQ/የጨና ወረዳ ባላሻሻ ቀበሌ የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከል ግንባታ የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ
የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ ባላሻሻ ቀበሌ ማዕከል ላይ ለሚገነባው የመጀመሪያ ደረጃ የቁም የእንስሳት ግብይት ማዕከል ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 29, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አብዱልከሪም ሄዬ እና የፍባለዕዳ ሚስተር ዳቩት ያቩዝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 203549 በ22/8/2017
የአክሲዮን ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ባለኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ባለኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አበበ ወርቁ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ብርቱካን ደሳለኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የጥበቃ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያESL/DDB/01/NCB/2017 የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የጥበቃ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የሚሆኑ የዕቃ እና የአገልግሎት ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያብሔራዊ ግልፅ ጨረታ እ/አ/ስ/ስ/አ/ኮ/ቁ.001/2017 የግልፅ ጨረታ ግዢ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በ2017
አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ/ማ 5L ሚኒባሶች፣ ብዛት 6፣ ሞተር ብስክሌት ብዛት 3 በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ/ማ የጨረታ ማስታወቂያ አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ/ማ 5L ሚኒባሶች፣ ብዛት 6፣ ሞተር ብስክሌት ብዛት 3 በዝግ ጨረታ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+2 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት
የአብነት ጤና ጣቢያ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤልክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የኤልክትሮኒክስ እና ጀኔሬተር ሰርቪስና ጥገና አገልግሎት፣ መድኃኒትና የላብራቶሪ ሪኤጀንት እና የህክምናመገልገያ መሣሪያዎች (Medical Equipment) እና የህትመት አገልግሎት ተጫራቾች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡01/2017 በልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የአብነት ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተገለፁት መሠረት
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለንግድና ለመኖሪያ የሆነ ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92
ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የአፈር ማዳበሪያ የመጣባቸውን ባለ 50 ኪ/ግራም ከረጢቶች፣ የኬሚካል ጀሪካኖች እና የዘይት በርሜሎች እና ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማዎችን እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጣበስፋ /ያዕሽግጨ /ዐ8/2016 ሎት-1 የአፈር ማዳበሪያ የመጣባቸውን ባለ 50 ኪ/ግራም ከረጢቶች፣ ሎት-2 የኬሚካል ጀሪካኖች እና
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ለሚያስገነባዉ ግዙፍ ሪል እስቴት አገልግሎት የሚዉል 630KVA ትራንስፎርመር በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ት/ት/ግዥ 026/2017 ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ለሚያስገነባዉ ግዙፍ ሪል እስቴት