Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 26, 2026) የውጭ ኦዲተር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የመጣ) ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ እና አግባብነት ባላቸው የፋይናንስ ደንቦች መሠረት ለተከታታይ ሦስት ዓመታት

ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር ለተከታታይ ሦስት ዓመታት (ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም) የድርጅቱን ዓመታዊ የሂሳብ መዛግብት የሚመረምር እና የኦዲት ሪፖርት የሚያቀርብ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) ለ3ተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ አሮጌ ብረታ ብረቶችን ማለትም ስቲል ካስት አይረን አልሙኒየም እስክራፕ

በአብክመ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ ንብረቶች በሃራጅ በግልፅ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) የግንባታ ግልጽ  ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ በሶስት ቦታዎች የተሰቦ ጎል ማባዣ ማዕከል ግንባታ ስራ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/ BC-6 እና ከዚያ

በአብክመ ግብርና ቢሮ በሶስት ቦታዎች የተሰቦ ጎል ማባዣ ማዕከል ግንባታ ስራ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/ BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምዕ ደ/ወ/ው/ኢ/ጽ/ቤት ከማህበረሰብና ከአልማ በተገኘ የበጀት ምንጭ በመስቀለ ክርስቶስ ቀበሌ ፈንድቃ ጎጥ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አንድ መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ የውሃ ተቋም ለማስገንባት ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ: የወንበር ልብስ ከነስፌቱ፣ መጋረጃ ከነስፌቱ፣ የሞተር ልብስ ታፒሰሪ ከነስፌቱ እና የሹፌር ወንበር ላብ መከላከያ ከነስፌቱ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 17, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1e8d5744-d77b-4c99-8598-1d570550800c/open Lot Information

Wolkite University : Lot 55 Purchase Requisition of Constriction Material 2nd Time

Government(Nov 17, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/17c04dc7-f7e5-425e-8962-dfe47915ac47/open Lot Information Procurement

Wolkite University : Purchase Requisition for ባለ 23ሊትር በሰከንድ የሚሰጥ ውሃ መልሶ ጥገና (Rehabilitation) ግዥ

Government(Nov 17, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/19f44374-3411-4c13-bba7-080530d736a3/open Lot Information Procurement

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Ultra-Low Temperature Freezer (−80 °C)

Government(Nov 17, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b71c39e9-a255-46f7-9b2b-6847b447edf8/open Lot Information Procurement

Wolkite University: LOT-175 Purchase Requisition New Pillow **

Government(Nov 17, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0a92b71e-9d5c-4f42-9e0e-c8890b9252a0/open Lot Information Procurement

Ministry of Culture & Sport: Procurement of Mobile Phone

Government(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

Ethiopian Public Health Institute: Procurement of Roll Up Banner and Banner

Government(Nov 17, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/295c72c2-b843-4746-8d16-398369893df4/open Lot Information

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ: የቧንቧ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

Ethiopian Roads Administration:ERA/LA0137/2018 PROCUREMENT Leather Gaming Chair ( Sofa )

Government(Nov 17, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b8202dd4-48c4-4922-81e5-cdf218194bc0/open Lot Information Procurement